አዲስ አበባ በምርጫ የጥሞና ጊዜ እና የቻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ድባብ መካከል
አርሰናል በፍጹም ቅጣት ምት በፓሪ ሳንጃርሞ ከመሸነፉ በፊት የምርጫ የጥሞና ጊዜ እና የቻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ የፈጠረው ስሜት በአዲስ አበባ ሲጋጩ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ ታዝቧል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
አርሰናል በፍጹም ቅጣት ምት በፓሪ ሳንጃርሞ ከመሸነፉ በፊት የምርጫ የጥሞና ጊዜ እና የቻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ የፈጠረው ስሜት በአዲስ አበባ ሲጋጩ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ ታዝቧል።

The United Nations Economic Commission for Africa has launched a new programme in Ethiopia aimed at expanding women’s access to digital business tools and strengthening participation in the online economy. The initiative, titled *Fostering Digital Entrepreneurship Among Women in Africa*, is led by the UN Economic Commission for Africa’s Technology,...

ከነገ በስቲያ ሰኞ የሚካሄደው የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመራጮች ብዛት በአፍሪካ ቀዳሚ ከሚባሉት ምርጫዎች አንዱ ለመሆን በቅቷል ፡፡

የፊታችን ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓመተ ምህረት የሚካሄደውን ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል የሚገኙ ወጣቶች በተስፋ እና በስጋት ውስጥ ሆነው እየጠበቁት ይገኛሉ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ስለ ምርጫው ሂደት እና ዝግጅት ገለፃ ተደርጓል ብለዋል።

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶችና የጸጥታ መደፍረሶች ዋንኛ ተዋናይ ባይሆኑም ቀዳሚ ተጎጂዎች እናቶች እና ሴቶች ናቸው።

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ውስጥ በምትገኘው ካማሺ ዞን ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫየተካሔደው በግጭት ምክንያት ዘግይቶ ነበር።

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቢሾፍቱ ከተማ የፊታችን ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚካሄድ ብሔራዊ ምርጫ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአከባቢው የምርጫ ቦርድ ማስተባበሪያ አስታወቀ

የአፍሪካ ኅብረት እና የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ልዑካን በመጪው ሰኞ የሚካሔደውን የኢትዮጵያ ምርጫ ይታዘባሉ።

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የኢቦላ ማዕከል በሆነችው የምስራቅ ኮንጎ ኢቱሪ ግዛት ዛሬ ገብተዋል ።
