Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, May 21, 2026

2 stories

BBC Amharic·8:07 AM

አሜሪካ ከ30 ዓመት በፊት ከተከሰከሱ ሁለት አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የቀድሞ የኩባ መሪ ላይ ክስ ከፈተች

BBC Amharic·7:01 AM

'ቤተሰቦቼ ከሞትኩ በኋላ መርዶ ቢነገራቸው ይሻላል' - በሳዑዲ እስር ቤቶች የሞት ቅጣት የሚጠባበቁት ኢትዮጵያውያን

በሳዑዲ አረቢያ ሦስት ኢትዮጵያውያን ከአደንዛዥ ዕጽ ጋር በተያያዘ ክስ የሞት ፍርድ ሲፈጸምባቸው ቢያንስ 65 የሚሆኑት ደግሞ ፍርዳቸው ተፈጻሚ የሚሆንበትን ጊዜ እየተጠባበቁ መሆኑን ሂውማን ራይትስ ዎች አስታውቋል። የሳዑዲ መገናኛ ብዙኃን በካሃሚስ ሙሻይት ማረሚያ ቤት የሚገኙ ከ200 በላይ ኢትዮጵያውያን የሞት ፍርድ እየጠበቁ መሆኑን ዘግበዋል። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው እነዚህ ወጣቶች ከመርፈዱ በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት ይድረስልን ሲሉ ይማጸናሉ።

Wednesday, May 20, 2026

8 stories

DW Amharic·9:01 PM

ምርጫ እና ዲጂታል ቴክኖሎጂ

ከመራጮች ምዝገባ እስከ የድምጽ ቆጠራ እና የውጤት ማሳወቂያ ድረስ ቴክኖሎጂ ምርጫዎች የሚካሄዱበትን መንገድ እየቀረጸ ይገኛል።

Birr Metrics·6:02 PM

Kenya Says Engineers Leaving for Europe Is Affecting Ethiopia Power Link

Kenyan lawmakers have raised concern that the migration of trained engineers to overseas jobs is weakening technical capacity in the energy sector, including operations linked to the cross-border electricity line that carries power imports from Ethiopia. The warning came during an inspection by members of Kenya’s National Assembly Departmental Committee on...

DW Amharic·8:00 PM

«እንኳን ሌላ ፓርቲ ብልጽግናም ራሱ አይቀሰቅስም» የሰሜን ወሎ ዞን ነዋሪ

ቀጣዩ አገራዊ ምርጫ ሊካሄድ 12 ቀናት ብቻ በቀሩበት በዚህ ወቅት፣ በሰሜን ወሎ ዞን በተለያዩ ከተሞች የሚካሄደው የምርጫ እንቅስቃሴ እጅግ መቀዛቀዙን ነዋሪዎች ገለጹ።

Birr Metrics·5:39 PM

GIZ Raises Prospect of Joint Conservation Work in Awash, Kafta Sheraro

Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit has signalled interest in collaborating on post-conflict environmental rehabilitation projects in Ethiopia, including in Awash National Park and Kafta Sheraro National Park, as the agency expands its conservation and climate resilience work across the country. The proposal was presented during the...

DW Amharic·8:00 PM

ጠ/ሚ ዐቢይ ስለ ሥራና ሠራተኛ ባሰሙት ንግግር የሰዎች አስተያየት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጠ/ሚ ዐቢይ ስለ ሥራና ሠራተኛ ባሰሙት ንግግር የእርስዎ አስተያየት ምንndeን ነው?

The Reporter·2:00 PM

‎ኢንዱስትሪዎች ግብዓቶችን በጥራትና በብዛት ስለማያገኙ...

DW Amharic·8:00 PM

የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ (ሲፌፓ) በምርጫ ቦርድ ላይ ክስ መሠረተ

የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ ሲፌፓ “ አለአግባብ ከምርጫው ተሳትፎ አግልሎኛል “ ባለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ላይ ክስ መመሥረቱን ዐሳወቀ ፡፡

The Reporter·2:00 PM

የምሥራቅ አፍሪካ አገሮች ከመከፋፈል ይልቅ...

Advertisement
Previous pageNext page