Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, May 20, 2026

1 stories

BBC Amharic·7:01 AM

ቻይና እና ሩሲያ ለምን 'የቅርብ ወዳጆች' ሆኑ?

ቻይና በዓለም ምጣኔ ሃብት ላይ ካላት ጉልህ ሚና እና ከፍተኛ ተጽእኖ የተነሳ ኃያላን አገራት ከቻይና ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር እየጣሩ ነው። አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ የመካከለኛው ምሥራቅ አገራት እና ሩሲያ በተለይ በዚህ ወቅት ቻይናን አጥብቀው እየፈለጓት ነው። ባለፈው ሳምንት ፕሬዝዳንት ትራምፕን ያስተናገደችው ቻይና አሁን ደግሞ ፕሬዝዳንት ፑቲንን ተቀብላለች። ከአሜሪካ እና ከሩሲያ ለቻይና ማን የቀረበ ነው?

Tuesday, May 19, 2026

9 stories

Birr Metrics·10:24 PM

Africa Faces Renewed Ebola Threat as Continent Declares Emergency Response

The Africa Centres for Disease Control and Prevention has declared a Public Health Emergency of Continental Security over the Bundibugyo ebolavirus outbreak spreading across the Democratic Republic of the Congo and Uganda, elevating the response to its highest continental coordination level amid rising cross border transmission risks. The declaration...

DW Amharic·8:00 PM

በባንክ ደንበኞች ላይ የተጥለው ገንዘብ ማንቀሳቀስ እገዳ እና አንድምታው

አሁኑ ወቅት ሁሉም ባንኮች ወደ አዲሱ ማንነት ማረጋገጫ አሰራር የተሸጋገሩ በመሆኑ፣ የፋይዳ መታወቂያ የሌለውማንኛውም አካውንት በሲስተሙ ውስጥ ውድቅ እንዲሆን ተደርጓል።

Birr Metrics·9:01 PM

South Ethiopia Chamber Eyes Belgian Gateway for Trade and Investment Flows

The South Ethiopia Chamber of Commerce and Sectorial Associations has entered into a cooperation framework with a Brussels-based business network, aiming to strengthen trade and investment links between Ethiopia and Belgium through structured institutional collaboration. The agreement, signed on the sidelines of the Ethiopia–Benelux Business Forum 2026, was...

DW Amharic·8:00 PM

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዐቃቢያነ-ሕግጋት ከፊል የሥራ ማቆም አደረጉ

ከ500 በላይ ዐቃቢያነ ህጎቹ ጥያቄያቸው እስኪመለስ ከመደበኛ ችሎት በስተቀር ከፖሊስ እና ከማረሚያ ቤቶች ጋር የሚሰሯቸውን ተጨማሪ የፍትህ ሥራዎች ላልተወሰነ ጊዜ ማቋረጣቸውን ገልጸዋል ፡፡

Birr Metrics·3:40 PM

EU Set to Lift Schengen Visa Restrictions on Ethiopian Travellers

The repeal would restore standard visa procedures after Brussels linked tougher rules to Ethiopia’s cooperation on the return of nationals with no legal right to remain in Europe. The European Union is set to lift temporary Schengen visa restrictions imposed on Ethiopian nationals, easing rules that had lengthened processing times, blocked multiple-entry...

DW Amharic·8:00 PM

የአውሮጳ ህብረት የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት እንዲከበር በድጋሜ አሳሰበ

በአህጉሩ ሌላ አውዳሚ ጦርነት እንዳይከሰት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን በማሳሰብም ልዩነቶች በፖለቲካ ውይይት መፈታት ያለባቸው መሆኑን ቃል አቀባዩ አክለው አስገንዝበዋል።

BBC Amharic·12:14 PM

በሕይወት ለመቆየት ልጆቻቸውን እስከመሸጥ የደረሱት የአፍጋኒስታን አባቶች

DW Amharic·8:00 PM

ገዢው ፓርቲ ላይ የሰላ ትችት ያቀረበው የትብብር መግለጫ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወራጃርሶ ምርጫ ክልል ላይ ትብብሩ ያቀረበው እጩ ላይ በጸጥታ አካላት በስራ ቦታቸው እና ቤተሰቦቻቸው በኩል ዛቻ ተፈጽሞባቸዋል ብሏል

Birr Metrics·11:05 AM

Ethiopia Launches 76mln Birr Jigjiga Livestock Market as Somali Region Pushes Export Expansion

Ethiopia has launched construction of a second modern livestock trading centre in the eastern city of Jigjiga, a 76 million birr project aimed at strengthening export supply chains and formalising one of the country’s largest pastoral economies. The market, expected to be completed within three months, is being financed through the World Bank-backed DRIVE...

Advertisement
Previous pageNext page