የትግራይ የሰላምና ለውጥ ምክር ቤት መሥራች ጉባኤና የህወሓት ምላሽ
ህወሓት በሰጠው ምላሽ እንቅስቃሴውን "የማይተገበር እና እዚህ ግባ የሚባል ቁም ነገር የሌለው" ሲል እጣጥሎታል። አክሎም "ምክር ቤቱ የትም ይቋቋም የትግራይ ሕዝብ በምስለኔ አይመራም" ብሏል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ህወሓት በሰጠው ምላሽ እንቅስቃሴውን "የማይተገበር እና እዚህ ግባ የሚባል ቁም ነገር የሌለው" ሲል እጣጥሎታል። አክሎም "ምክር ቤቱ የትም ይቋቋም የትግራይ ሕዝብ በምስለኔ አይመራም" ብሏል።

Nile Insurance S.C. has appointed Mekit Eshetu as Deputy Chief Executive Officer for Operations, effective May 18, after the appointment received approval from National Bank of Ethiopia. The company said the appointment forms part of efforts to strengthen customer service, improve operational efficiency and support broader business performance as...

«አማራጭ ለጀርመን» AfD የሚያገኘው የህዝብ ድጋፍ መጨመር ያስከተለው ስጋት

National Bank of Ethiopia Governor Eyob Tekalign (PhD) said Ethiopia’s ongoing policy overhaul has helped soften the impact of the Middle East crisis on the domestic economy, even as fuel shortages, higher transport costs, rising import bills and renewed inflationary pressure begin to show the cost of the external shock. Speaking on Monday during a...


The National Bank of Ethiopia has announced a special foreign exchange auction worth 500 million US dollars, in one of the largest hard currency sales by the central bank since Ethiopia accelerated reforms to its foreign exchange regime last year. The auction will take place on May 19, with commercial banks invited to submit bids...


The National Bank of Ethiopia has announced the results of its latest Special Foreign Exchange Auction held on May 19,...


በፕሪቶሪያው ስምምነት የተመሠረተውን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሚተካ እና የቀድሞውን ምክር ቤት እና ፕሬዝዳንት ወደ ሥልጣን መመለሱን የሚገልጽ ዜና ከተሰማ ሳምንታት ተቆጥረዋል። ይህንን የሚቃወሙ የትግራይ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ማኅበራት የራሳቸውን ስብስብ በመፍጠር "የሰላም እና የለውጥ ምክር ቤት" አቋቁመዋል። ዓላማቸው ምንድን ነው?
