Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, May 17, 2026

6 stories

The Reporter·1:00 AM

ኢሰመኮ ለአዲሱ በጀት ዓመት ያቀረበው...

The Reporter·12:04 AM

ምርጫ ቦርድ ከአጋር ድርጅቶች የጠበቀውን ገንዘብ ባለማግኘቱ አብዛኛውን ወጪ መንግሥት መሸፈኑን ገለጸ

ተጨማሪ 9.7 ቢሊዮን ጠይቋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለምርጫ ሥራው ከለጋሽ አካላት ይገኛል በሚል በዕቅድ ይዞት የነበረው ገንዘብ ባለመገኘቱ፣ አብዛኛው ወጪ በመንግሥት መሸፈኑን አስታወቀ፡፡ የምርጫ ቦርድ...

The Reporter·12:03 AM

የመልካም አስተዳደር ምንጭ የሆነው የአካባቢ ምርጫ በወቅቱ ሊካሄድ አንደሚገባ ተገለጸ

በኢትዮጵያ ለረዥም ዓመታት ያህል ሳይካሄድ የቆየው የአካባቢ ምርጫ፣ ለመልካም አስተዳደር ምንጭ በመሆኑ በጠንካራ ሕጋዊ መሠረት ወቅቱን ጠብቆ ሊካሄድ እንደሚገባው ተገለጸ፡፡ ለመጨረሻ ጊዜ በ2005 ዓ.ም....

The Reporter·12:01 AM

አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀጣይ በጀት ዓመት 2.6 ቢሊዮን ብር የበጀት ጥያቄ አቀረበ

የአጀንዳ ማርቀቅ ሥራው በረቂቅ ደረጃ መጠናቀቁ ተገልጿል የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀጣይ በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው ሥራዎች 2.6 ቢሊዮን ብር በጀት እንደሚያስፈልገው ለፓርላማ አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር...

The Reporter·12:00 AM

የኦሮሚያ የኅብረት ሥራ ባንክ በዲጂታል አገልግሎቱ ብቻ በስምንት ወራት 53 ቢሊዮን ብር ብድር አቀረበ

The Reporter·12:00 AM

ሰበር ሰሚ ችሎት የመጨረሻ ውሳኔ የሰጠበት ኮስሞ ትሬዲንግ አፈጻጸሙ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ታገደ

ከስድስት ዓመታት በላይ ከፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እስከ የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ድረስ በተደረገ ክርክር፣ በሰበር ሰሚ ችሎት የመጨረሻ ፍርድ ተሰጥቶበት አፈጻጸም የተከፈተበት ኮስሞ...

Saturday, May 16, 2026

4 stories

DW Amharic·8:00 PM

በትግራይ ክልል "ለሽግግር የሚጠቅሙ ወሳኝ ነገሮች እየተሠሩ ነው" - ህወሓት

ህወሓት ከስድስት ዓመታት በፊት በትግራይ ክልል የነበረውን ምክር ቤት ወደ ሥራ ከመለሠ ወዲህ በክልሉ "ለሽግግር የሚጠቅሙ" ወሳኝ ያላቸው ተግባራት እየተሠሩ መሆኑን ገለፀ።

Birr Metrics·1:09 PM

Ethiopia Calls For Overhaul of Debt Restructuring Rules for Developing Nations

Ethiopia has called for urgent reforms to debt restructuring mechanisms for developing and low income nations, arguing that current procedures place excessive strain on their financial systems. The appeal came during the BRICS Foreign Ministers’ Meeting held May 14–15, 2026, in New Delhi. Ethiopia, which joined BRICS in January 2024, has been managing a...

DW Amharic·8:00 PM

የአገራዊ የውይይት ኮሚሽን የስራ አፈጻጸም ሂደትና ቀጣይ እርምጃው

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የስራ ጊዜ ማብቃት

Birr Metrics·9:34 AM

Sidama Bank, Equity Bank Kenya Agree Cross-Border Banking Partnership

Sidama Bank S.C. has signed a correspondent banking agreement with Equity Bank Kenya, in a move that links the Ethiopian lender to one of east Africa’s largest financial institutions. The agreement establishes a formal banking relationship that enables cross-border services including international money transfers, trade finance operations, and foreign...

Advertisement
Previous pageNext page