የምርጫ ዝግጅት በምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማ
በምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማ ያነጋርናቸው ነዋሪዎች የምርጫ ካርድ በመውሰድ ይወክልናል ያሉት ለመምረጥ የምርጫውን ዕለት እየተጠባበቁ እንደሚገኙ አመልክተዋል፡፡

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማ ያነጋርናቸው ነዋሪዎች የምርጫ ካርድ በመውሰድ ይወክልናል ያሉት ለመምረጥ የምርጫውን ዕለት እየተጠባበቁ እንደሚገኙ አመልክተዋል፡፡

ባለሙያው በኢኮኖሚው እድገት ላይ የገቢ መጨመሩ አዎንታዊነት ያለው ቢሆንም ነገር ግን የሰው ህይወት ላይ ግን ትኩረት ካላደረገ ትራት ያለው እድገት እንደማሆን ነው ያመለከቱት፡፡

ከሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ጋር በተያያዘ ከ4 ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ ላይ በዩናይትድ ስቴትስ ተጥሎ የቆየው የጦር መሣሪያ ማዕቀብ መነሳቱ ተገለፀ።

የፖለቲካ ሳይንስ ባለሙያው የአሁኑ ስምምነት የሁለቱን ሃገሮች ግንኙነት፣ ወደላቀ ደረጃ እናዳመራው ለዶቼቬለ አስታውቀዋል።

በተለያዩ ግለሰቦች እጅ የነበሩ የሀገሪቱ ቅርሶችን መሰብሰብ ለጀመሩት አቶ አብደላ ሸሪፍ ዝናና ሀብትን ማግኘት ቀዳሚው ጉዳይ አልነበረም።

የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ ባደረገው መታዘብ በተከለከሉ ቦታዎች የተቋቋሙ የምርጫ ጣቢያዎች አሉ።


የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር አምሳሉ ኢረና ጉዳዩ እየተጣራ እንደሚገኝና ተጨባጭ መረጃ ሲገኝ ለመገናኛ ብዙሀን ይሰጣል ሲሉ ገልጸዋል፡፡


አሁን አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ያለው የመገናኛ ብዙሃን እና ጋዜጠኞች ነጻነት በተለያዩ መንገዶች መታፈን ከማህበረሰቡ መታፈን ጋር ተለይቶ የሚታይ ጉዳይ እንዳልሆነ ያነሳል
