‹‹መንግሥት በቀዳማይ ልጅነት ላይ ትርጉም...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

በቅርቡ ናትናኤል ጌጤነው የተባለ 24 ዓመት ኢትዮጵያዊ ወጣት አማዞን ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር አሸናፊ ሆኗል።


ከታሰሩት የአብነት ተማሪዎች መካከል ነበርኩ የሚለው አስተያየት ሰጪም ከአድካሚ የጉልበት ስራ በኋላ እሱ መፈታቱን ገልጾ ሌሎች ግን የት እንደደረሱ እንደማያውቅ ይናገራል

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የስደተኞች ጉዳይ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት እ.ኤ.አ. ከመጋቢት 2026 ወዲህ፣ ከ100 ሺሕ በላይ ደቡብ ሱዳናውያን ወደ ኢትዮጵያ ተሰደው መግባታቸውን አስታወቀ፡፡ ስደተኞቹ በዚህ...

ባይናንስ ኩባንያ ከመጪው አርብ ጀምሮ በብር የሚካሔዱ ግብይቶችን ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም አስታውቋል።

ኢትዮጵያና አሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ ባከሄዱት የሁለትዮሽ ምክክር፣ በቀጣናዊ ፀጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት...

ከየካቲት ወር 2014 ዓ.ም. ጀምሮ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩትና ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ግንቦት 3 ቀን 2018 ዓ.ም. በ84...
