የሞት ፍርድን የሚጠባበቁት ኢትዮጵያዉያን በሳዉዲ እስር ቤት
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በሳዉዲ አረብያ እስር ቤት የሚገኙ እና የሞት ቅጣት ለሚጠብቃቸዉ ኢትዮጵያዉያን መፍትሄ እንዲፈለግ ሲል ለዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደብዳቤ መጻፉ ይታወቃል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በሳዉዲ አረብያ እስር ቤት የሚገኙ እና የሞት ቅጣት ለሚጠብቃቸዉ ኢትዮጵያዉያን መፍትሄ እንዲፈለግ ሲል ለዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደብዳቤ መጻፉ ይታወቃል።

በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት ፈተና ገጥሞታል።

"የፖለቲካ እና የግጭት ኹኔታዎች ጋዜጠኞች ላይ "ብሔራዊ ጥቅም" በሚል ሽፋን የደኅንነት አደጋዎችን ለመፍጠር በመደበኛነት ጥቅም ላይ መዋሉንም" አመልክቷል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕግ ጥሰት ፈጽመዋል ያላቸውና በአምስት ክልሎች ውስጥ የሚገኙ 22 ምርጫ ጣቢያዎችን መዝጋቱን አስቀድሞ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል።

ፓርቲዎቹ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለእጩ ተወዳዳሪዎች የተለቀቀው በጀት አዲስ አበባ በሚገኙ የፓርቲዎቹ ዋና መስሪያ ቤቶች መያዙን ነው የሚናገሩት።

በኢትዮጵያ የሚዲያ ምህዳሩ ጠባብ በመሆኑ፤ ወደ ፖለቲካዉ ዓለም ለመቀላቀል የወሰነችዉ ምስጢረሥላሴ ታምራት፤ (ኢሕአፓ)ን መርጣ የፖለቲካዉን ዓለም ተቀላቀለች። የፓርቲዉ ዋና ጸሐፊም ናት።

ለጥቃቱ መባባስ ዋናዉ ምክንያት የመንግሥት ዝምታ ነዉ። የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚዳንት፤ የፀጥታ አካላት ይህን ጥቃት እንድያስቆሙ ትዕዛዝ ቢያስተላልፉም ጥቃቱን የሚከላከል ግን የለም።

መንግሥት ሁሉም ነገር በነበረበት እንዲቀጥል የሚል መመሪያ ማውጣቱን እንደሚያውቁ የገለጹት አርሶ አደሮቹ “ ነገር ግን በመጓጓዣ ዋጋ በኩል እስከ አሁን የታየ ለውጥ አላየንም ፡፡

የፕሮጀክቱን ስራ መጀመር ሲጠባበቁ የቆዩት አርሶ አደሮቹ ብቅ የሚል አካል ሲያጡ የአከባቢውን አስተዳደር ጠይቀው መሬት ጦም እንዳያድር ለዚያ አመት እንዲያርሱ ይነገራቸዋል፡

የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባሏ ደብዳቤ አስፍላጊውን ጫና ሊያሳድር ይችላል የሚል ግምት እንዳላቸው ባለሙያው ገልጿል።
