Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, May 7, 2026

2 stories

DW Amharic·8:00 PM

አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምትሰጠው ዕርዳታ እንዳይቋረጥ መጠየቁ

የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባሏ ደብዳቤ አስፍላጊውን ጫና ሊያሳድር ይችላል የሚል ግምት እንዳላቸው ባለሙያው ገልጿል።

DW Amharic·8:00 PM

ለእድገቱ ማሳያዎች ይታዩ ይሆን?

የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ዶ/ር አጥላው ዓለሙ አሃዙን ለፖለቲካዊ አንድምታ እንዳይሆን በሚል የቁጥሩ ትክክለኛነት ላይ ጥያቄ ያነሳሉ፡፡

Wednesday, May 6, 2026

8 stories

DW Amharic·9:00 PM

የኢትዮጵያ መንግሥት የስድስት ወራት የሀገር ውስጥ ወለድ ክፍያ ካለፈው ዓመት 250% ጨመረ

በ2017 የመጀመሪያ መንፈቅ 36 ቢሊዮን ብር የነበረው የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገር ውስጥ ብድር የወለድ ክፍያ ዘንድሮ ከ250 በመቶ በላይ ጨምሮ 126.5 ቢሊዮን ብር ደርሷል።

The Reporter·7:00 PM

ከኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን የገዙ ባለድርሻዎች...

DW Amharic·8:00 PM

ህወሓት ትናንት የወሰደው 'ርምጃ እና የሚኖረው ውጤት

ከስድስት ዓመት በፊት የተቋቋመው የትግራይ ክልል ምክር ቤት የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ሊቀመንበርን የክልሉ ፕሬዝዳንት አድርጎ ትናንት መርጧል።

The Reporter·7:00 PM

የገንዘብ ሚኒስቴር ተቋማት የጠየቁት ተጨማሪ...

DW Amharic·8:00 PM

የሱዳን ክስና እና የኢትዮጵያ ምላሽ

ሱዳን ከኢትየጵያ ግዛት ባሕርዳር ከተማ ተነሱ ባለቻቸው ሰው አልባ ጢያራዎች (ድሮኖች) ዋና ከተማዋ ካርቱም አየር ማረፍ ላይ ጥቃት መፈጹሙን ትናንት ዐሳውቃለች ።

The Reporter·7:00 PM

በጫና ውስጥ ያለው የኢትዮጵያ የሚዲያ...

DW Amharic·8:00 PM

አላማጣና አካባቢው ወጣቶች የጦርነት ሥጋትና ስደት

በአላማጣ ከተማና አካባቢው የሚገኙ ወጣቶች ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞችና አረብ ሀገራት በስደት እያመሩ መሆኑን ገለጹ።

The Reporter·7:00 PM

ኢሶዴፓ ያቀረባቸው 309 ዕጩዎች በፍርድ...

Advertisement
Previous pageNext page