Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, April 29, 2026

2 stories

The Reporter·8:23 AM

በፋይናንስና በጥሬ ዕቃ አቅርቦት የሚፈተነው አምራች ኢንዱስትሪ 4.85 ቢሊዮን ዶላር ማዳኑ ተነገረ

በፋይናንስ አቅርቦትና በጥሬ ዕቃ ዕጦት እየተፈተነ መሆኑ የሚገለጸው አምራች ኢንዱስትሪ፣ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 4.85 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ማዳን መቻሉ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የስትራቴጂካዊ ጉዳዮች...

The Reporter·8:10 AM

የኢትዮጵያ የስፖርት ስኬቶች የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ እንዲደረግላቸው ዝግጅት መጀመሩ ተገለጸ

ትኩረት ሳይሰጠው የቆየውን የኢትዮጵያ የስፖርት ስኬት የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ እንዲደረግለት ለማቀናጀት ዝግጅት መጀመሩን፣ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ገለጸ፡፡ ባለሥልጣኑ ይህን የገለጸው የ2018 የአዕምሯዊ ንብረትን ቀንን...

Tuesday, April 28, 2026

7 stories

DW Amharic·9:00 PM

የእያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ ቤት ያንኳኳው የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ

የነዳጅ አቅርቦት መቆራረጥ የመጓጓዣ አገልግሎቱን ሲያስተጓጉል፣ በተራው የሸቀጦችን ዋጋ ሰቅሎ የኑሮ ውድነቱን አባብሶታል።

New Business Ethiopia·3:00 AM

Ethiopia Collected 1.1 trillion Birr Tax Revenue

The Ministry of Revenue of Ethiopia says the country has collected 1.1 trillion Birr Tax Revenue in nine months of…

DW Amharic·8:00 PM

የኢትዮጵዊያን ግድያ በጆሃንስበርግ

በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ሦስት ኢትዮጵያዊያን በጥይት ተመተው መገደላቸውን የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አባላት እና የአገሪቱ ፖሊስ አሳውቀዋል ፡፡

DW Amharic·8:00 PM

ክብካቤ የምትሻው መሬት

ለመሆኑ ስለምትመግበንና ስለምንኖርባት መሬት ስናስብ ምን ይታወሰናል?

DW Amharic·8:00 PM

ቁልፍ መሠረተ ልማቶችን ለመጠበቅ የተረቀቀው የሳይበር ደህንነት አዋጅ ምን ይዟል?

ቁልፍ የሚባሉ መሠረተ ልማቶች እና ተቋማት የሚቃጣባቸውን ተጋላጭነትና ሥጋት ለመቀነስ እና ለመከላከል የተረቀቀው የሳይበር ደህንነት አዋጅ ዛሬ ማክሰኞ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል።

DW Amharic·8:00 PM

የትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ወቅታዊ መግለጫ

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ለሚያዚያ 30 ቀን፣ 2018 ዓ.ም. በተናጥል በ10 ከተሞች ጠርቶ የነበረውን የአደባባይ ሰልፍ መሰረዙን ዐሳወቀ፡፡

DW Amharic·5:01 PM

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ተፈጥሮን የመንከባከብ መርኃ ግብር

የሚያዚያ ወር የዓለም የመሬት ወር ተብሎ ይታወቃል፡፡ የሰው ልጅ ለመሬት እና ተፈጥሮ እንክብካቤ እንዲሰጥ ግንዛቤ የሚፈጠርበት ወር መሆኑ ነው፡፡

Monday, April 27, 2026

1 stories

DW Amharic·9:00 PM

የእሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ጦርነት ዳፋ ለኢትዮጵያ፦ እንወያይ

የእሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ውጥረት መቀጠሉ ኢትዮጵያ ላይ ያሳደረው ጫና እንዴት ይቃኛል? ሙሉውን ውይይት ያድምጡ ።

Advertisement
Previous pageNext page