የብቃት ክፍተትን ጨምሮ የመክፈል አቅምና...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day




የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ያስመዘገበችው የኢኮኖሚ ዕድገት ጠንካራ ቢሆንም፣ የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት የኑሮ ውድነት እንደሚያስከትልና የምግብ ዋስትና ሥጋትን ውስጥ እንደሚጥል አስታወቀ፡፡ አይኤምኤፍ...

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በዓለም አቀፍ መመዘኛዎች መሠረት፣ ሽብርተኝነትን በገንዘብ በመደገፍ ለሥጋት ተጋላጭ ናቸው ተብለው የተለዩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ ክትትል እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የሲቪል ማኅበረሰብ...

የአገር ውስጥ የንግድ ምልክት ያገኙ ምርቶችና አገልግሎቶች 14,914 ናቸው ተብሏል በኢትዮጵያ የፈጠራ ሥራ ባለቤትነት ብቸኛ መብት (ፓተንት) ጥበቃ የሚደረግላቸው የፈጠራ ሥራዎች ብዛት ከአንድ ሺሕ እንደማይበልጥ፣...

የ50 ሺሕ ብር ቅጣትና ለሁለት ወራት ከሥምሪት ይታገዳሉ ተብሏል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን፣ ሶዶ ከተማ ነዳጅ ቀድተውና ሥምሪት ወስደው ለሕዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት በማይሰጡ ተሽከርካሪዎች...

በሱዳን እና በደቡብ ሱዳን መካከል አጣብቂኝ ውስጥ የገቡት እና እራሳቸውን የሚያስተዳድሩት የኑባ ተራሮች ህዝብ ፤ውስብስብ የጦርነት ፈተና እያጋጠማቸው ነው።

By Andualem Sisay Gessesse – The International Monetary fund (IMF) says in 2025, Ethiopia emerged as one of Sub‑Saharan Africa’s…
