ሶማሊያ ቱርክ የነዳጅ ክምችቷን እንድትጠቀም ለምን ፈቀደች?
ቱርክ በሶማሊያ የባህር ዳርቻ ነዳጅ ለማውጣት ዝግጅት ላይ ነች፡። ለነዳጅ ፍለጋው ባለፈው ሳምንት የአገሪቱ ትልቅ መርከብ ካግሪ ቤይ፤ ከሞቃዲሾ የባህር ዳርቻ ደርሳለች።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ቱርክ በሶማሊያ የባህር ዳርቻ ነዳጅ ለማውጣት ዝግጅት ላይ ነች፡። ለነዳጅ ፍለጋው ባለፈው ሳምንት የአገሪቱ ትልቅ መርከብ ካግሪ ቤይ፤ ከሞቃዲሾ የባህር ዳርቻ ደርሳለች።

By BEHAK – Coffee in Ethiopia functions not only as an agricultural product but as a cultural system deeply embedded…

ሠላም ለኢትዮጵያ" የተባለው የፖቲካ ፓርቲዎች ጥምረት፣ በጥምረቱ ላይ ደረሱ ያላቸው ጥሰቶችና ችግሮች በአስቸኳይ መፍትሔ ካልተሰጣቸው ራሱን ከምርጫ ለማግለል እንደሚገደድ ገለፀ።

A new global travel and tourism report released by World Travel Market (WTM) Africa highlights the recovery of tourism industry…

As Ethiopia continues to diversify its trade corridors and strengthen supply chain resilience, the UAE’s latest logistics coordination efforts send…

በአሁን ዘመን አንድን ሰው ስልክ ደውሎ ማናገር ከመቼውም በላይ ቀላል ነው ፣ ይሁንና በእርግጥ ይህን እናደርጋለን? ወይስ የጽሁፍ ወይም የድምፅ መልዕክት መላኩ ይቀናናል?

የቀድሞው የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል፣ ቀጣዩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ለመኾን እንዲወዳደሩ እጩ ኾነው የቀረቡት በቡሩንዲ አማካኝነት ነው።

በበሞት የተለዩት ፕሮፌሰር ሃምዴሳ ቱሶ ግጭትን ባህልንና የእርቅን የሞራል መሰረት በተመለከተ በርካታ ጥናቶችን አበርክተዋል።የዘንድሮው ኦሮሞ ጥናት ማኅበር የዓመቱ አጋማሽ ጉባኤው ዘክሯቸዋል።

የአማራ ክልል « ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ተፈናቅለው በአማራ ክልል ያሉ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው የመመለስ ፍላጎት ቢኖርም ደህንነታቸውን ማረጋገጥ ግን ቀዳሚው ተግባር ነው»

የባህር በር ጉዳይ የህልውና ጉዳይ ነዉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተቻለ መጠን በሰላም በድርድር መሆን አለበት ፤ ግን ደግሞ ጉዳዩ የግድ መሆን ያለበት ነው፤ ብለዋል።
