የኢትዮጵያ እና በጀርመን መካከል ባህላዊዉ የቡና ድልድይ
ፈትያ አወልና ጀርመናዊ ባለቤታቸዉ ዶ/ር ኡቨ ሹበርት በኢትዮጵያና በጀርመን መካለል ባህላዊ የቡና ድልድይን ዘርግተዉ የአገራቱን ትስስር እያጠናከሩ ናቸዉ። ጀርመናዉያን ቡና አፍሪ ናቸዉ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ፈትያ አወልና ጀርመናዊ ባለቤታቸዉ ዶ/ር ኡቨ ሹበርት በኢትዮጵያና በጀርመን መካለል ባህላዊ የቡና ድልድይን ዘርግተዉ የአገራቱን ትስስር እያጠናከሩ ናቸዉ። ጀርመናዉያን ቡና አፍሪ ናቸዉ።


ማንነታቸው ባልታወቁ እና ሲቪል የለበሱ በተባሉ ሰዎች ከሥራ ቦታው ትላንት ረፋድ የተወሰደው የአዲስ ስታንዳርድ ማኔጂንግ ኤዲተር ሚሊዮን በየነ እስካሁን ያለበት ቦታ እንደማይታወቅ ተገለፀ።

By BEHAK – Travel Blog – Ethiopia’s entry requirements in 2026 revolve around the e-visa system, which has simplified travel…

ሁለት የፖሊስ መኮንኖች እና አንድ የመከላከያ ሠራዊት አባል ሚያዝያ 6 ቀን 2018 በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ቀሬ በተባለ አካባቢ በታጣቂዎች ተገድለዋል።

Ethiopia’s earnings from export of goods has surpassed $7.7 billion in nine moths period until end of march 2026 says,…

የ8 ሰዎች ሕይወት ካለፈበት የራያ ቆቦ የጎርፍ አደጋ አሁንም ከ30 በላይ ሰዎች አሁንም የደረሱበት አይታወቅም ተባለ።

ካሜሩንን በመጎብኘት ላይ የሚገኙት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ “ዓለም በጥቂት አምባገነኖች እየተናጠች ነው” ሲሉ ተናግረዋል።

ኢራን ቀይ የባሕር ልትዘጋ እንደምንችል ማስጠንቀቂያ መስጠቷ፣ በአፍሪካ ቀንድና በተቀረውም የአህጉሪቱ አካባቢ የበለጠ ስጋት ደቅኗል።

በአምቦ ከተማ የተደራጁ ጉልበተኞች ሰዎች የሚደበድቡበት ድርጊት በርካቶችን አስደንግጧል።
