Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Saturday, April 11, 2026

2 stories

DW Amharic·8:00 PM

ሕወሓት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለአንድ ዓመት በመራዘሙ ተቃወመ

ህወሓት የፌዴራል መንግሥት ይህንን ያደረገው "የፕሪቶርያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ጥሶ" መሆኑን ገልጿል።

DW Amharic·8:00 PM

በአማራ ክልል ተባብሶ የቀጠለው የጤና ባለሞያዎች ግድያ

በአማራ ክልል የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ከምንጊዜውም በላይ ለደህንነታቸው ስጋት እንደገባቸውና በስራ ላይ ዋስትና እንደሌላቸው የክልሉ የጤና ባለሙያዎች ማህበር ገለጸ

Friday, April 10, 2026

6 stories

DW Amharic·8:00 PM

የነዳጅ እጥረት፣ የመጓጓዣ ዋጋ እና የጤፍ አቅርቦት

በአንፃሩ በአዲስ አበባ የአገልግሎት ዋጋ ሒሳብን በሜትር የሚያሰሉ ማጓጓዣዎች ጭማሪ አላሳዩም።

DW Amharic·8:00 PM

የመሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ዋጋ መጨመር

ቢሮዉ በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳመለከተው መጭውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የምርት እጥረት እንዳይከሰት በቂ የፍጆታ ምርት መቅረቡን አስታውቃል፡

DW Amharic·8:00 PM

ኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ ሕብረት የሠላምና ፀጥታ ምክር ቤት የአንድ ወር ሊቀመንበር ሆነች

የሚተላለፉ ውሳኔዎችን መተግበር የተለያዩ አካላትን ቅንጅት የሚጠይቅ መሆኑ ደግሞ ሌላው ፈተና መኾኑን የፀጥታ ተንታኙ ገልፀዋል።

DW Amharic·8:00 PM

የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ተኩስ አቁም ያሳደረዉ ተስፋ በኢትዮጵያ

የነዳጅ አቅርቦት ችግሩ በአገር ውስጥ የዋጋ ንረት ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ እንደሚኖረው አስረድተዋል

DW Amharic·8:00 PM

የአሜሪካና ኢራን ጦርነት የተኩስ አቁም ስምምነት

ከዚህ በኋላ ፕሬዝዳን ትራም በኔቶ ላይ የሚወስዱት እርምጃና ድርጅቱም ከእንግዲህ የሚኖረው ተክለ ቁመና ተጠባዊ ሁኗል

DW Amharic·8:00 PM

በታይላንድ ሱፐር ማርኬት ውስጥ 1000 ዶላር ይከፈላችኋል ተብለው የታለሉ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ

በታይላንድ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ትሰራላችሁ በሚል ተታለው ሄደው ካምቦዲያ የሚገኝ የአጭበርባሪዎች ማዕከል ውስጥ ራሳቸውን ያገኙ ሁለት ኢትዮጵያውያን ተሞክሮዋቸውን አጋርተውናል።

Thursday, April 9, 2026

2 stories

DW Amharic·9:00 PM

የዩናይትድ ስቴትስ፣ እስራኤልና የኢራን ተኩስ አቁም ሥምምነትና ተስፋዉ

ጦርነቱ ነዳጅን ጨምሮ የተለያዩ ሸቀጦች መተላለፊያ መስመሮችን፣የአዉሮፕላን በረራዎችንና የሰዎችን ጉዞ በማወኩ በዓለም ላይ በብዙ መቶ ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ኪሳራ አድርሷል።

DW Amharic·8:00 PM

ያገረሸው የመጤ ጠል ጥቃት በደቡብ አፍሪቃ

በደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዳግም ባገረሸው የመጤ ጠል / Xenophobia / ጥቃት የተነሳ በሥጋት ላይ መውደቃቸውን ገለጹ ፡፡

Advertisement
Previous pageNext page