በታይላንድ ሱፐር ማርኬት ውስጥ 1000 ዶላር ይከፈላችኋል ተብለው የታለሉ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ
በታይላንድ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ትሰራላችሁ በሚል ተታለው ሄደው ካምቦዲያ የሚገኝ የአጭበርባሪዎች ማዕከል ውስጥ ራሳቸውን ያገኙ ሁለት ኢትዮጵያውያን ተሞክሮዋቸውን አጋርተውናል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ጦርነቱ ነዳጅን ጨምሮ የተለያዩ ሸቀጦች መተላለፊያ መስመሮችን፣የአዉሮፕላን በረራዎችንና የሰዎችን ጉዞ በማወኩ በዓለም ላይ በብዙ መቶ ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ኪሳራ አድርሷል።

In collaboration with the Ethiopian Toll Roads Enterprise, Ethio Telecom today launched a digital payment system for expressway users.
በደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዳግም ባገረሸው የመጤ ጠል / Xenophobia / ጥቃት የተነሳ በሥጋት ላይ መውደቃቸውን ገለጹ ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አንድ ብሎ በረራው ከጀመረ 80ኛ ዓመት ደፍኗል፡፡

በአማራ ክልል የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በሸቀጦችና በቁም እንስሳት ላይ የታየው የዋጋ ጭማሪ ነዋሪዎችን እያሳሰበ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) በመላው አገሪቱ ዐሥር ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን ዐሳወቀ ፡፡

በጂቡቲ ሪፐብሊክ በሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ፣እስማኤል ኦማር ጊሌህ ለ6ኛ ጊዜ እንደሚያሸንፉ ይጠበቃል።
