Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, April 8, 2026

10 stories

DW Amharic·8:00 PM

የኢትዮጵያ መንግሥት “ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ” የሚከላከል ደንብ እንዲያወጣ ተጠየቀ

አሶሳ፣ ደሴ እና መቐለን ጨምሮ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ሽንኩርት እና ዘይትን የመሳሰሉ የምግብ ግብዓቶች ባለፉት ሣምንታት ከፍተኛ ጭማሪ ታይቶባቸዋል።

The Reporter·9:52 AM

የዲፕሎማሲ ልዕልቷ አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ (1932–2018)

በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በመላው አፍሪካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ጥለው ያለፉ ለአገርም ለአኅጉርም የዲፕሎማሲው ልዕልት የነበሩት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ናቸው። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (አአድ/ኦኤዩ)...

New Business Ethiopia·3:00 AM

Ethiopian Airlines Envisions to Transport 60 Million Passengers Annually

Ethiopian Airlines envisions to transport 60 million passengers annually (triple the current volume) by 2040, according to ‘Vision 2040″ the…

The Reporter·9:11 AM

በሥርጭት ችግር ምክንያት ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ በአግባቡ እየተሠራጨ እንዳልሆነ ተነገረ

ማዳበሪያ ወደ ማዕከላዊ መጋዘኖችና ዩኒየኖች ከደረሰ በኋላ በወረዳና በዞን በሚስተዋል የሥርጭት ችግር ምክንያት ለአርሶ አደሩ በአግባቡ እየተሠራጨ እንዳልሆነ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ቅዳሜ መጋቪት 26...

New Business Ethiopia·3:00 AM

Ethiopian Airlines to Envisions to Transport 60 Million Passengers Annually

Ethiopian Airlines to Envisions to Transport 60 Million Passengers annually (triple the current) by 2040, according to ‘Vision 2040″ the…

The Reporter·9:09 AM

መሠረታዊ ለውጥ የተደረገበት የሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ረቂቅ ማሻሻያ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

ረቂቁ የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች አስተዳደር ጉባዔን ያቋቁማል ተብሏል የፌዴራል የሸሪዓ ፍርድ ቤቶችን ነፃነት ለማረጋገጥ፣ ተጠያቂነት የሰፈነበት አሠራር ለመዘርጋትና በአገሪቱ የፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የተደረጉ የሕግ...

The Reporter·8:59 AM

ለአደጋ ጊዜ ኢንሹራንስ በፋይናንስ ላይ ሥርዓት ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሠራ ማሳሰቢያ ተሰጠ

ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም አደጋዎችን በመከላከል ረገድ ያላትን የማቀድ፣ ዝግጁነትና ምላሽ የመስጠት አቅም ለማሳደግ የአደጋ ጊዜ ኢንሹራንስ የፋይናንስ ሥርዓት ላይ በስፋት ሊሠራ እንደሚገባ፣ የኢትዮጵያ አደጋ...

The Reporter·8:55 AM

የቀይ ባህርና የኤደን ባህረ ሰላጤን በጋራ ለመጠቀም አግላይ ዕይታዎችንና ፍረጃዎችን ማስወገድ እንደሚገባ ተገለጸ

የቀይ ባህርና የኤደን ባህረ ሰላጤን በጋራ ለመጠቀም አግላይ የሆኑ ዕይታዎችንና ስትራቴጂካዊ ጠላትነትን ለማስቀጠል የሚመጡ ፍረጃዎችን በማስወገድ፣ የቀጣናው አገሮች በጋራ መሥራት እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት...

The Reporter·8:47 AM

የሴራሚክና የፖርስሊን ምርቶችን በአገር ውስጥ ማምረት የሚችል ፋብሪካ በስምንት ቢሊዮን ብር ወጪ መገንባቱ ተገለጸ

በዓመት 14 ሚሊዮን ስኩየር ሜትር የሚሆን የሴራሚክና የፖርስሊን ምርቶችን በማምረት አገራዊ ፍላጎትን በማሟላት ኢትዮጵያ ከውጭ የምታስገባውን ምርት ሙሉ በሙሉ ያስቀራል የተባለ ፋብሪካ በስምንት ቢሊዮን...

The Reporter·8:44 AM

ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ሁለት አዳዲስ ፋብሪካዎችን እንደሚገነባ ገለጸ

የነዳጅ እጥረት ሳያጋጥመው በማምረት ላይ ነኝ ብሏል በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሥር የሚገኘው ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ በኢንቨስትመንት ማስፋፊያ በትንሹ ከ24 ሚሊዮን...

Advertisement
Previous pageNext page