በዋግምራ ዞን በድርቅ ምክንያት ከ4 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ተሰደዱ
አብዛኛው ቤተሰቦች ሳይቸገሩ ልመናን ልማድ በማድረጋቸው ነው አካባቢውን ለቀው ቤታቸውን ዘግተው የሚወጡት የሚሉት መምህር ደስታ ሞገስም ችግሩ አሳሳቢ መሆኑን ይገልጻሉ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
አብዛኛው ቤተሰቦች ሳይቸገሩ ልመናን ልማድ በማድረጋቸው ነው አካባቢውን ለቀው ቤታቸውን ዘግተው የሚወጡት የሚሉት መምህር ደስታ ሞገስም ችግሩ አሳሳቢ መሆኑን ይገልጻሉ።


በጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራር ላይ የሚነሱ ትችቶች እነዚህን ሥራዎች እንኳን ማስፈፀም አልቻለም የሚለው ተጠቅሶ ጭምር ነው።


ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በተለያዩ መንግስታት ዘመን ያገለገሉት አንጋፋዋ ደፕሎማት፣ በየትኛውም ሁኔታ የአገራቸውን ጥቅም አስቀድመው መስራታቸውን አምባሳደር ተፈራ ይናገራሉ


አሶሳ፣ ደሴ እና መቐለን ጨምሮ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ሽንኩርት እና ዘይትን የመሳሰሉ የምግብ ግብዓቶች ባለፉት ሣምንታት ከፍተኛ ጭማሪ ታይቶባቸዋል።

በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በመላው አፍሪካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ጥለው ያለፉ ለአገርም ለአኅጉርም የዲፕሎማሲው ልዕልት የነበሩት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ናቸው። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (አአድ/ኦኤዩ)...

Ethiopian Airlines envisions to transport 60 million passengers annually (triple the current volume) by 2040, according to ‘Vision 2040″ the…

ማዳበሪያ ወደ ማዕከላዊ መጋዘኖችና ዩኒየኖች ከደረሰ በኋላ በወረዳና በዞን በሚስተዋል የሥርጭት ችግር ምክንያት ለአርሶ አደሩ በአግባቡ እየተሠራጨ እንዳልሆነ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ቅዳሜ መጋቪት 26...
