የመጋቢት 28 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ባለፈው ቅዳሜ በፈንሳዊቷ ሊል ከተማ በተካሄደው የአምስት ኪሊሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵዉያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የዚያኑ ያክል አንዳድ ተንታኞች እንደሚሉት ጦርነቱና ሥጋቱ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ይጫራል ተብሎ የሚፈራዉን ሌላ ዙር ጦርነት ባያስቀረዉ እንኳን ለጊዜዉም ቢሆን አዳፍኖታል




በኢትዮጵያ የሪል ስቴት ኢንዱስትሪው የሕዝብ አመኔታ በማጣቱ ምክንያት እየተቀዛቀዘ እንደሚገኝ፣ የኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማኅበር አስታወቀ። ማኅበሩ ይህን ያስታወቀው ኢትዮጵያ ከሚያዝያ 15 እስከ 18 ቀን...

ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ በማቅረብና ተወካዮቻቸውን በመምረጥ ተጠናቋል የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልልን የአጀንዳ ማሰባሰብና የተሳታፊ ልየታ በአዲስ አበባ ሲያካሂድ፣ የድጋፍና የተቃውሞ አስተያየቶችና ጥያቄዎች የበዙበት...

የአፍሪካ ቀንድ አለመረጋጋት በንግድና ኢንቨስትመንት ላይ ጫና እንደሚያሳድር ተገልጿል ምሥራቅ አፍሪካ እ.ኤ.አ. በ2026 አኅጉራዊ የዕድገት መሪነት እንደሚይዝና ጠንካራ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ የሚታይባቸው ሩዋንዳ፣ ኢትዮጵያና ታንዛኒያ ሲሆኑ፣...
የግብርና ሚኒስቴር ዘንድሮ ለግብርና ሥራ የሚውል የማዳበሪያ አቅርቦት ችግር እንደማይኖር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲካልቸር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ መለሰ መኮንን (ዶ/ር) መጋቢት 24 ቀን 2018...
