Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, April 5, 2026

5 stories

The Reporter·12:03 AM

በአዲስ አበባ የተካሄደው የትግራይ ክልል የምክክር አጀንዳ አሰባሰብ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የበዙበት መሆኑ ተገለጸ

ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ በማቅረብና ተወካዮቻቸውን በመምረጥ ተጠናቋል የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልልን የአጀንዳ ማሰባሰብና የተሳታፊ ልየታ በአዲስ አበባ ሲያካሂድ፣ የድጋፍና የተቃውሞ አስተያየቶችና ጥያቄዎች የበዙበት...

The Reporter·12:02 AM

ኢትዮጵያ ጠንካራ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ከሚታይባቸው የምሥራቅ አፍሪካ አገሮች ቀዳሚዋ አገር መሆኗ ተገለጸ

የአፍሪካ ቀንድ አለመረጋጋት በንግድና ኢንቨስትመንት ላይ ጫና እንደሚያሳድር ተገልጿል ምሥራቅ አፍሪካ እ.ኤ.አ. በ2026 አኅጉራዊ የዕድገት መሪነት እንደሚይዝና ጠንካራ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ የሚታይባቸው ሩዋንዳ፣ ኢትዮጵያና ታንዛኒያ ሲሆኑ፣...

The Reporter·12:01 AM

የግብርና ሚኒስቴር ዘንድሮ የማዳበሪያ አቅርቦት ችግር አይኖርም አለ

የግብርና ሚኒስቴር ዘንድሮ ለግብርና ሥራ የሚውል የማዳበሪያ አቅርቦት ችግር እንደማይኖር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲካልቸር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ መለሰ መኮንን (ዶ/ር) መጋቢት 24 ቀን 2018...

The Reporter·12:00 AM

ንግድ ባንክ በዘጠኝ ወራት በዲጂታል ባንኪንግ ከ15 ትሪሊዮን ብር በላይ ግብይት መፈጸሙን አስታወቀ

የቪዛ ካርድ ተጠቃሚ ደንበኞቹ ቁጥር 15 ሚሊዮን መድረሱንና በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በዲጂታል ባንኪንግ ብቻ ከ15 ትሪሊዮን ብር በላይ ግብይት መፈጸሙን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

The Reporter·12:00 AM

‹‹ባንክ የሚጠይቀው በሥርዓትና በሕግ ነፃ ሆኖ መሥራትን ስለሆነ የቦርድና የማኔጅመንት ጣልቃ መግባት የሚጎዳው ባንክን ብቻ ሳይሆን አገርንም ነውና መጠንቀቅ ያስፈልጋል›› ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር)፣...

Saturday, April 4, 2026

5 stories

DW Amharic·9:00 PM

የነዳጅ ዘይት እጥረትና አፍሪቃ

የአፍሪቃ የነዳጅ አቅርቦት ዝቅተኛ ነው።

New Business Ethiopia·3:00 AM

Simien Mountains of Ethiopia: Landscape, Biodiversity, and Trekking

By BEHAK / BLOG – The Simien Mountains represent one of Ethiopia’s most distinctive environmental systems, defined by elevation, geological…

DW Amharic·8:00 PM

የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ለ1,224 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የይቅርታ ተጠቃሚዎቹ የህግ ታራሚዎች 1 ሺህ 203ቱ ወንዶች ሲሆኑ 21ዱ ደግሞ ሴቶች ናቸው።

New Business Ethiopia·3:00 AM

Simien Mountains: Landscape, Biodiversity, and Trekking

By BEHAK / BLOG – The Simien Mountains represent one of Ethiopia’s most distinctive environmental systems, defined by elevation, geological…

DW Amharic·8:00 PM

«ሚልዮኖች ይሳተፉበታል» የተባለው የበይነመረብ ትዕይንተ ሕዝብ

«ሚልዮኖች ይሳተፉበታል» የተባለው የበይነመረብ ትዕይንተ ሕዝብ

Advertisement
Previous pageNext page