Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, April 1, 2026

10 stories

The Reporter·10:00 AM

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በነዳጅ እጥረት...

DW Amharic·8:00 PM

የኢራን ጦርነት በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ላይ “አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚኖረው ይጠበቃል”

ወር ከ15 እስከ 20 ቢሊዮን ብር ለነዳጅ ለመደጎም መገደዱን የገለጸው የኢትዮጵያ መንግሥት ዜጎች “ቅድሚያ የማይሰጣቸው ጉዞዎች እንዲሰርዙ” መክሯል።

The Reporter·10:00 AM

ዛሬ በአዲስ አበባ በሚጀመረው ለትግራይ...

DW Amharic·8:00 PM

ቲክ ቶክ፣ ፌስቡክ እና ዩቱዩብ ሱስ የሚሆኑት ለምንድነው?

እንደ ፌስቡክ፣ ዩቲዩብ እና ቲኮክ ያሉ ዲጅታል መድረኮች ለተግባቦት ብቻ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች ብቻ አይደሉም። ትኩረታችንን ለመሳብ እና ይዞ ለማቆየት ጭምር የተነደፉ ናቸው።

The Reporter·10:00 AM

የ1970ዎቹ የነዳጅ ዘይት ቀውስ አሁንም...

DW Amharic·8:00 PM

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አዲሱ “የህገወጥ ቤቶች ግንባታ” ደንብ ምን ይዞ መጣ?

አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የሸገር ከተማ አስተዳደር ለገጣፎ ነዋሪ የዛሬ ሶስት ዓመት ግድም ከተማ አስተዳደሩ በርካታ ቤቶችን የከተማዋ ፕላን ጋር ተጣርዟል

The Reporter·8:11 AM

በነዳጅ እጥረት ምክንያት ማኅበረሰቡ አላስፈላጊ የጉዞ ፕሮግራሞችን እንዲሰርዝና የእግር ጉዞን ባህል እንዲያደርግ ማሳሰቢያ ተሰጠ

በሕገወጦች ላይ ዕርምጃ የሚወስድ ልዩ ክፍል መቋቋሙ ተገልጿል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ሳቢያ በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ...

DW Amharic·8:00 PM

የትግራይ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የጉባኤ ተሳታፊ ልየታ ክልሉ ውስጥ እንዲደረግ ተጠየቀ

የዛሬው መድረክ ተሳታፊዎች፣ በምክክሩ ተገቢነት እንደሚያምኑ፣ ሆኖም ሥራው እዚያው ትግራይ ክልል ውስጥ መደረግ እንዳለበት ገልፀዋል።

The Reporter·8:06 AM

ብሔራዊ ባንክ የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ጫና ቢፈጥርም ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ እንደሚያስቀጥል አስታወቀ

የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት በዓለም አቀፍ ነዳጅ ዋጋ ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረና የአቅርቦት ሰንሰለቶች መቋረጥን እየፈጠረ ቢሆንም፣ መንግሥት በሚወስዳቸው የመቆጣጠሪያ ዕርምጃዎች እንደሚወስንና ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ...

DW Amharic·8:00 PM

የነዳጅ እጥረት በሐዋሳ ያሳደረው የኑሮ ጫና

በሀዋሳ ነዳጅ ለመቅዳት ሠልፍ ይዘው ከቆሙ አምስት ቀናት እንደሆናቸው ለዶቼ ቬለ የተናገሩ ሁለት አሽከርካሪዎች “ እኛ ቤተሰብ ነው የምናስተዳድረው

Advertisement
Previous pageNext page