ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያን መምራት የጀመሩበት ስምንተኛ ዓመት
ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያን መምራት የጀመረበት እለት በበርካታ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች እና ዞኖች ተከብሯል

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያን መምራት የጀመረበት እለት በበርካታ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች እና ዞኖች ተከብሯል


የአፍሪካ ልማት ባንክ በሳምንቱ መጀመሪያ ይፋ ያደረገው ሪፖርት እንደሚያሳየው፣የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ከመጀመሩ በፊትም የአህጉሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት መቀነስ ጀምሮ ነበር።

«አንዳንዱ በነጻ ይገባል፣ አንዳንዱ ደግሞ ያው በኢትዮጵያ እስከ 500 ሺህም እስከ 400 ሺህም ይፈጃል። ከዚህ እስከ ድንበር ድረስ 95 ሺህ ብር ይሆናል» ከሳዑዲ አረብያ የተመለሰ ወጣት

ከተመድ ጡረታ ከወጡ በኋላ፣የአፍሪካ ቀንድ የሰላምና የልማት ማዕከል መሥራችና የቦርድ ሊቀ መንበርነት እንዲሁም የዓለም አቀፍ ኅብረት ለፍትሕ በኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ዳይሬክተርነት አገልግለዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስከ መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ 28.3 ሚሊዮን ሰዎች መመዝገባቸውን ከቀናት በፊት አስታውቋል።

የፈረንጆቹ መጋቢት ወር ማርች-08 የሚከበረውን የዓለማቀፍ የሴቶች ቀን በመንተራስ የሴቶች ወር ተብሎም ይጠቀሳል፡፡ ይህንኑን ምክንያት በማድረግ በዘስፔስ ኢትዮጵያ አርት ጋለሪ መስራች እና ዳይሬክተር ፍሬህይወት ደምሴ አነሳሽነት አዲስ አበባ ውስጥ የተዘጋጀው የአርት ጋለሪ አውደ-ርዕይ ለበርካታ ሴት ሰዓሊያን እድል የሰጠ ነበር፡፡


እነዚህ ነዳጅ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን የሚያጓጉዙ ተሽከርካሪዎች ጦርነቱ ተቀስቅሶ መካከለኛው ምስራቅን ማወክ ከጀመረበት ጊዜ ወዲህ እንቅስቃሴያቸው ምን ይመስላል?

