የቅድስት ክፍሌ መታሰቢያ የመንገድ ደሕንነት ትምሕርት
ኪዲ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ ቢሮ ከፍቶ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እንደሆነ ፣የድርጅቱ መስራችና ፕሬዝደንቷ አስረድተዋል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ኪዲ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ ቢሮ ከፍቶ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እንደሆነ ፣የድርጅቱ መስራችና ፕሬዝደንቷ አስረድተዋል።

«ማደያ ላይ ሁለት-ሶስት ቀናትን አድረን ነዳጅ አለቀ እንባላለን»

ጦርነቱ በአውሮፓ ኢኮኖሚና ዲፕሎማሲ ያሳደረው ተፅዕኖና አሜሪካ የሆርሙዝ ሰርጥን ለማስከፈት የያዘችው የእግረኛ ጦር ውግያ ተግባራዊ ብታደርገው ሊኖረው የሚችል ውጤት ምን ሊሆን ይችላል?

የየመን ሁቲ አማጺያን በእስራኤል ላይ ጥቃት መፈጸማቸውንና ከቀይ ባሕር የሚፈጸምን ጥቃት እንደማይታገሱ ማስጠንቀቃቸው፣ከአፍሪካ ሕብረትም ሆነ ከአካባቢያዊ ድርጅቶች የወጣ መግለጫም የለም።

ባለፉት 30 ገደማ ዓመታት ሴት የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ቁጥር ከ2 በመቶ ወደ 40 በመቶ ገደማ ከፍ ብሏል።

Within one week period, the Customs Commission of Ethiopia seized over half a billion Birr contraband goods, including narcotics destined…

የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ መዘጋት ለወትሮም ለመንግስት ብርቱ ፈተና የነበረው የጥቁር ገበያ እንዲንሰራፋ ምክንያት እንደሆነ ነው ነዋሪዎች የሚናገሩት ።

Within one week period, the Customs Commission of Ethiopia seized over half a billion Birr contraband goods, including narcotics destined…

አቶ ዘላለም ገነሞ ጭማሪውም በተለያዩ ምክንያቶች የዘገየ ቢሆንም አሁን ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመፈጸም እየተሠራ ይገኛል ብለዋል።፡