በኦሮሚያ ክልል የተኩስ ድምጽ እንዲቆም የቀረበ ጥሪ
የኦሮምያ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ «በኦሮሞ ወጣቶች የተጀመረው እንቅስቃሴው“የኦሮሞ ትግል አሁን ላይ የመገዳደል ምዕራፍን ዘግቶ ወደ ቀጣይ እርምጃ መሸጋገር ይኖርበታል»ብለዋል

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የኦሮምያ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ «በኦሮሞ ወጣቶች የተጀመረው እንቅስቃሴው“የኦሮሞ ትግል አሁን ላይ የመገዳደል ምዕራፍን ዘግቶ ወደ ቀጣይ እርምጃ መሸጋገር ይኖርበታል»ብለዋል

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ "አስቻይ ኹኔታ እስኪፈጠር" ድረስ የክልሉን አጀንዳ የማሰባሰብ እና የምክክር ጉባኤ ተሳታፊዎች ልየታን ከነገ ወዲያ ረቡዕ በአዲስ አበባ ያካሂዳል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ቡድን ጋር ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ የቅድመ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን በነገው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም ያከናውናል ።

አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን የሚያካሒዱት ውጊያ የሚቆምበት ሁኔታ ላይ ለመወያየት የቀጠናው ቁልፍ ሀገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በፓኪስታን ተሰበሰቡ።





ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር ላይ የቆየችው ኢትዮጵያ የመጨረሻው መስመር ላይ መድረሷ ተገለጸ፡፡ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የሚመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ለካሜሩን ያውንዴ...

‹‹ሳዑዲ ስታር ኩባንያ ሥራ ያቆመው በተሳሳተ ጥናት በመጀመሩ ነው›› አቶ ጀማል አህመድ፣ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አዲስ አበባ፣ ሐዋሳና ጅማን...
