Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, March 25, 2026

3 stories

The Reporter·9:16 AM

የነዳጅ እጥረት ከፍተኛ ተግዳሮት መፍጠሩን አሽከርካሪዎች ተናገሩ

የነዳጅ እጥረት በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ተግዳሮት እንደፈጠረባቸው በኦሮሚያና በደቡብ ኢትዮጵያ፣ እንዲሁም በሲዳማ ክልል የሚገኙ አሽከርካሪዎችና ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች ተናገሩ፡፡ ‹‹ነዳጅ የለም›› በሚል ቀደም ሲል ከነበረበት...

New Business Ethiopia·3:00 AM

Ethiopia, Five African Nations Set to Join $5,000 – $15,000 US Visa Bond

Ethiopians and other five African countries’ nationals travelling to the United States for business or tourism next week (as of…

New Business Ethiopia·3:00 AM

Ethiopia, Saudi Arabia Consult on Trade and Market Access

On the sidelines of the 14th World Trade Organization (WTO) Ministerial Conference (MC14) currently taking place in Yaoundé, Cameroon, Ethiopia…

Tuesday, March 24, 2026

7 stories

DW Amharic·9:00 PM

እስራኤል እና አሜሪካ ከኢራን የገጠሙት ጦርነት እንዴት እና መቼ ይቆማል?

አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን የገጠሙት ጦርነት መቼ? “በወራት ሳይሆን በሣምንታት ውስጥ” እንደሚቆም ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ገልጸው ነበር።

DW Amharic·9:00 PM

የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ሂደትና ጀርመን

እንደ ሌሎቹ የአውሮጳም ሆነ የዓለም ሀገራት፣ ጦርነቱ የተለያዩ ተጽእኖዎች ያሳደረባት ጀርመን ብዙ ስጋቶችም አሏት።

DW Amharic·8:00 PM

የመሬት ናዳ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለምን ይደጋገማል?

በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ የደረሰውን ጨምሮ ባለፉት አስር ዓመታት በደቡባዊ የኢትዮጵያ ክፍሎች በተደጋጋሚ የተከሰቱ የመሬት መንሸራተት አደጋዎች የበርካታ ሰዎች ሕይወት አልፏል። አደጋዎቹ ሲደ

DW Amharic·8:00 PM

የክልሉን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ስም ለማጠልሸት እየተካሄደ ነው ያለውን ድርጊት ኮነነ

የሶማሌ ክልል የክልሉን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ስም በሀሰተኛ መረጃ ለማጠልሸት እየተካሄደ ነው ያለውን ድርጊት ኮነነ።

DW Amharic·8:00 PM

በሱዳን ግጭት የድንበር ነዋሪዎች ላይ የፈጠረው ስጋት

በትናንትናው ዕለት በሱዳን ኃይሎች መካከል የነበረው ተኩስ ልውውጥ እስከ አሶሳ ዞን ኩርሙክ ወረዳ ድረስ ከፍተኛ የሚባል የተኩስ ድምጽ ይሰማ ነበር፡፡

DW Amharic·8:00 PM

“ልጄን ገደል ጥለዋት ‘ሞተች’ ብለው ቅጠል አስቀምጠውባት ጠፉ” በጠለፋ የተጎዳች አዳጊ አባት

በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ የውዬ ጉሴ ቀበሌ ነዋሪ አባት በጠለፋ ወቅት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባት የ17 ዓመት ልጃቸውን በሆስፒታል እያስታመሙ ነው።

DW Amharic·8:00 PM

ጋዜጠኛ ዮሐንስ ብርሃነ በአስቸኳይ እንዲፈታ ተጠየቀ

የትግራይ ቴሌቪዥን የዜና ክፍል ባልደረባ ጋዜጠኛ ዮሐንስ ብርሃነ ኢ- ሕገመንግሥታዊ "አፈና እና እሥር" እንደተፈፀመበት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማሕበር ገለፀ።

Advertisement
Previous pageNext page