Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, March 22, 2026

3 stories

The Reporter·12:01 AM

ፋኦ በዓለም ላይ 41 አገሮች የምግብ እጥረት እንደሚያጋጥማቸው አስታወቀ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) እ.ኤ.አ. በ2026፣ 41 አገሮች የምግብ እጥረት እንደሚያጋጥማቸውና 31ዱ የአፍሪካ አገሮች መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ በተያዘው መጋቢት ወር 2026 ፋኦ...

The Reporter·12:00 AM

የፀጥታ ችግር ያለባቸው አካባቢዎችና ስለምርጫ የሚነሱ ጥያቄዎች

The Reporter·12:00 AM

ኢትዮጵያ የካርቦን ታክስን ተግባራዊ በማድረግ የበካይ ጋዝ ልቀትን መቀነስ እንደምትችል ተገለጸ

የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽንና የአፍሪካ ኅብረት ኢትዮጵያ የካርቦን ታክስን ተግባራዊ በማድረግ የድህነት ምጣኔንና የሀብት ልዩነትን በማጥበብ፣ የበካይ ጋዝ ልቀትን በ5.9 መቀነስ እንደምትችል ገለጹ፡፡ ሁለቱ ተቋማት በጋራ...

Saturday, March 21, 2026

6 stories

DW Amharic·9:00 PM

በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ መስፋፋት በአስተናጋጆች ጉርሻ ላይ ተጽዕኖ አለው?

ቴሌ ብርን የመሳሰሉ የዲጂታል ክፍያ ስልቶች ሲስፋፉ በመስተንግዶ ወቅት ደንበኞች ለአስተናጋጆች የሚሰጡት ጉርሻ ወይም ቲፕ የመቅረት አዝማሚያ አሳይቷል።

New Business Ethiopia·3:00 AM

Gulf Conflict Shockwaves Reaching Ethiopia’s Economy and Digital Future

By Abel Takele – As Addis Ababa gets ready to host global investors for the “Invest in Ethiopia 2026” forum…

DW Amharic·8:00 PM

የኦነግ የምርጫው ዝግጅት እና ገጠሙኝ ያለው ተግዳሮት

ከተመሰረተ 53 ዓመታት ግድም ያስቆጠረው ኦነግ በዘንድሮው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ አስፈላጊዎቹን ቅድመ ዝግጅቶች እያገባደደ እንደምገኝ አመልክቷል፡፡

New Business Ethiopia·3:00 AM

Ethiopia Host Hortiflora Expo with Participants from 50 Countries

By Yordanos Tadesse – The Ethiopian Horticulture Producer Exporters Association says it is set to host the 10th edition of…

DW Amharic·8:00 PM

በአፍሪቃ የነዳጅ ምርት ቢጨምር ገበያው ይረጋጋል? ፤የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአፍሪቃ

እንደ ናይጄሪያ እና አንጎላ ያሉ ነዳጅ ዘይት አምራች አገሮች በአጭር ጊዜ ውስጥ የበለጠ ድፍድፍ ነዳጅ ማቅረብ ቢችሉም፣ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን እጥረት ማካካስ ግን አይችሉም

DW Amharic·6:00 PM

አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ12 ሀገራት የአደጋና ሰብአዊ ድጋፍ ምላሽ ማዕከላት ልታቋቁም ነው

አሜሪካ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ እና የኬንያ መዲና ናይሮቢን ጨምሮ በ12 ከተሞች የአደጋና ሰብአዊ ድጋፍ ምላሽ ማዕከላት ልታቋቁም ነው።

Friday, March 20, 2026

1 stories

DW Amharic·10:00 PM

ዘካተል ፈጢርን የሚያዘው የረመዳን ወር ሲጠቃለል

እድሜ፣ ጾታና የጤና ሁኔታ ሳይለይ በሁሉም ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።

Advertisement
Previous pageNext page