በደሴ በኢድ አልፈጥር ገበያ የተከሰተው የዋጋ ንረት
የእርድ እንስሳት ዋጋ ግን የሚቀመስ አለመሆኑን ነው በሳላይሽ የበግ ተራ ገበያ ያገኘናቸው አስተያየት ሰጭ የሚናገሩት፡፡

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የእርድ እንስሳት ዋጋ ግን የሚቀመስ አለመሆኑን ነው በሳላይሽ የበግ ተራ ገበያ ያገኘናቸው አስተያየት ሰጭ የሚናገሩት፡፡


የሲቪክ ድርጅቱ በተለይ በትግራይ ክልል አለ ስላለው የዘፈቀደ እሥር እና አስገድዶ የመሰወር ድርጊት ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ለዚህ ዘገባ ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

The Industrial Parks Development Corporation (IPDC) says the government has invested $1.5 billion over the past 10 years to develop…

ሮፌሰር ባዬ ይማም ” ህዝቡን በቋንቋ እና በባህል ማስተሳሰር ይገባል ፡፡ ልዩነትንና አንድነትን መረዳት ያሥፈልጋል ሲሉም ተናግረዋል።

ነዋሪዎች እንደሚሉት ቤንዚን ከዚህ በፊት ይገዘቡበት ከነበረው ዋጋ 800 ብር ያህል ጭማሪ አሳይቷል።፡

የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ግን አገሪቱ አሁን ላይ ከፍተኛ የዓለም ዲፕሎማሲ ትኩረት ውስጥ መግባቷን ያነሳሉ፡፡
