በኢትዮጵያ ወቅታዊ ዲፕሎማሲ ላይ የሚሰጡ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ግን አገሪቱ አሁን ላይ ከፍተኛ የዓለም ዲፕሎማሲ ትኩረት ውስጥ መግባቷን ያነሳሉ፡፡

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የውጭ ምንዛሪ ፍላጎቱ እና አቅርቦቱ አለመመጣጠን


ተቋሙ የሰው ሠራሽ አስተውሎት(ኤአይ) ቴክኖሎጂ፣በኢትዮጵያ የጤና አጠባበቅ እና የትምህርትና ዘርፍ አስተዋፅኦ እንዲኖረው ስልጠና ይሰጣል።


የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤዶንጎሮ ወረዳ ነዋሪ በምዕራብ ኦሮሚያ በ2011 ዓ.ም. የተጀመረው ግጭት አንዴ ጋል ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀዝቀዝ ያለ ነው ይላሉ፡፡


የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዶ/ር ሲሳይ አውግቸው በዋስ እንዲለቀቁ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰጥቶት የነበረውን ውሳኔ ዛሬ ውድቅ አደረገው።


