ለኢትዮጵያ የኑክሌር ኃይል ፍኖተ ካርታ ለመቅረፅ ዝግጅት እየተደረገ ነው
የኢትዮጵያ ኑክሌር ኃይል ኮሚሽን ከዘላቂ የኃይል አቅርቦትና ከአየር ንብረት አጠባበቅ ጋር በተያያዘ ከሚከናወኑ ሥራዎች ጋር የሚጣጣም ፍኖተ ካርታ ለማዘጋጀት እየሠራና ለዚህም የሚረዳ የአማካሪ ቡድን...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የኢትዮጵያ ኑክሌር ኃይል ኮሚሽን ከዘላቂ የኃይል አቅርቦትና ከአየር ንብረት አጠባበቅ ጋር በተያያዘ ከሚከናወኑ ሥራዎች ጋር የሚጣጣም ፍኖተ ካርታ ለማዘጋጀት እየሠራና ለዚህም የሚረዳ የአማካሪ ቡድን...

ከ120 በላይ የፖሊሲ ማስፈጸሚያ ማዕቀፎች እየተዘጋጁ ነው ተብሏል የተፈጥሮ ሀብት መመናመንን ማስቀረት፣ የመሬት መራቆትን መቀነስ፣ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ዋና ዓላማቸው ያደረጉና ከአምስት ቢሊዮን ዶላር በላይ...

የአየር ንብረት ለውጥ የፋይናንስ ችግርን ለመፍታት የግሉ ዘርፍ በትኩረት እንዲሳተፍ ጥያቄ ቀረበ፡፡ ጥያቄው የቀረበው የማኅበራዊ ጥናት መድረክ (ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ) የተባለ አገር በቀል...

ባለፉት 25 ዓመታት 1,600 መርከበኞችን አሠልጥኛለሁ ብሏል በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት 40 ሺሕ ኢትዮጵያውያን መርከበኞችን አስተምሮ ለማስመረቅና ወደ ዓለም አቀፍ የባህር ኃይል እንቅስቃሴ ውስጥ ለማስገባት በመንግሥት...

ከጥቂት ወራት በኋላ ምርጫ ከምታካሂደው ከኢትዮጵያ ፣የተለያዩ መገናኛና ብዙሀን የተውጣጡ ጋዜጠኞች ባለፈው ሳምንት እዚህ ጀርመን ስለሀገሪቱ የምርጫ ሂደት ግንዛቤ ማስጨበጫ ጉብኝት አድርገዋል


ፓርቲዎቹ በምረጡኝ ቅስቀሳ ላይ የደረሰባቸው ተፅዕኖ አለመኖሩን የኢዜማው እጩ ተወዳዳሪ ዶክተር አወቀ እና የዎህዴግ ሊቀመንበር አቶ ጎበዜ ተናግረዋል

The National Bank of Ethiopia (NBE), financial sector governing body of the country, says digital financial transaction has been growing…

ፕሪያል ሲንግ ለዶቼ ቬለ እንዳስረዱት፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን፣ የሚያወጣቸውን መግለጫዎች ወደ ተግባር ከመቀየር አንጻር ተአማኒነት ይጎለዋል

By BEHAK – Reputational challenges can arise unexpectedly for organizations operating in the development sector. NGOs work in environments shaped…
