ጀርመን ውስጥ ለየት ያለ አሠራር የዘረጋ የጋዜጠኞች ማሕበር
ቡንደስ ፕረሰ ኮንፈረንስ ለሰባት አሥርት ዓመታት ራሱን የቻለ ሲሆን፣ የመገናኛ ብዙኃንን ከመንግሥት ተጽእኖ በመጠበቅ በዓለም ላይ ካሉት የዘርፉ ጥንታዊ ተቋማት አንዱ አድርጎታል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ቡንደስ ፕረሰ ኮንፈረንስ ለሰባት አሥርት ዓመታት ራሱን የቻለ ሲሆን፣ የመገናኛ ብዙኃንን ከመንግሥት ተጽእኖ በመጠበቅ በዓለም ላይ ካሉት የዘርፉ ጥንታዊ ተቋማት አንዱ አድርጎታል።

By BEHAK – African companies are increasingly attracting attention from investors exploring opportunities across the continent’s rapidly expanding economies. However,…

በትግራይና በዐማራ ህዝቦች መኻከል የተጀመረውን ትብብር በበለጠ ማጠናከር እንደሚያስፈልግ፣''ተስፋ ለሰላም'' የተባለው ድርጅት ገለጸ።

Ethiopian Airlines, which over 155 international passenger and cargo destinations across 83 countries, plans to increase its total number of…

የካውንስሉ ፕሬዝዳንት ሚስተር አንቶኒዮ ኮስታ ይህን ሲያስረዱ፤

ለተሻለ ህይወት እና ስራ ብለው ከሀገራቸው የተሰደዱ አንዳንድ ኢትዮጵያውያንም ለዶይቸ ቬለ እንደተናገሩት ስጋት ላይ ይገኛሉ።

ፍራንክፈርት ከተማ ኢትዮጵያዉያን እየሚያደርጉት አስተዋፅኦ በባህል፤ በኢኮኖሚ ረገዶች የዘረጉት ድልድይ በጀርመን እና በኢትዮጵያ መካከል የዳበረ ግንኙነት እንዲኖር እያደረገ መሆኑ ተገልጿል።

በትግራይ ዳግም ግጭት ይቀሰቀሳል የሚል ስጋት አይሏል። የክልሉ ነዋሪዎች አካባቢዉን ጥለዉ እየወጡ ነዉ። በትግራይ ክልል አዋሳኝ ላይ ወታደራዊ ዉጥረት አለ። በኤርትራ ድንበር በኩል ክፍት ነዉ

ጀርመን ጠንካራ የፌዴራል የሥነ መንግሥት አወቃቀር ካላቸው ጥቂት ሀገራት አንዷ እንደሆነች ይታመናል።

በሽብርተኝነት የተከሰሱት ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው፤ ጎበዜ ሲሳይ፤ መስከረም አበራና ገነት አስማማው ፍትሐዊ የፍርድ ሂደት ማግኘት እንዳለባቸው እናምናለን»የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማህበር
