በአዲስ አበባ እና ደሴ መንገድ የአሽከርካሪዎች የደኅንነት ሥጋት አይሏል
በተለይ በሰሜን ሸዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን አዋሳኝ አካባቢዎ ጥቃቶቹ በብዛት እንደሚፈጸሙ ተጠቁሟል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በተለይ በሰሜን ሸዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን አዋሳኝ አካባቢዎ ጥቃቶቹ በብዛት እንደሚፈጸሙ ተጠቁሟል።

A continental workshop aimed at digitalizing primary healthcare services in Africa has commenced today in Addis Ababa, Ethiopia.

By BEHAK – Access to safe water, sanitation, and hygiene (WASH) remains one of the most fundamental development challenges across…

ቀድሞ 53 ብር ግድም ይደጎም የነበረው የነጭ ናፍጣ ዋጋ ዛሬ 238 ብር ከ13 ሣንቲም በሊትር ቢደርስም መንግሥት 98 ብር ድጎማ በማድረግ በ139 ብር ከ84 ሣንቲም ያቀርባል ብለዋል።


አዲስ ፓወር ሃውስ የተባለ ሀገር በቀል ተቋም በቅርቡ ባወጣው ጥናት፤ በኢትዮጵያ ታዋቂ ሴቶችን ኢላማ ያደረገ ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ ጥቃት ጨምሯል።


በኢትዮጵያ ከመጋቢት 01 ቀን 2018 ጀምሮ የአንድ ሊትር ቤንዚን ዋጋ 132 ብር ከ18 ሣንቲም፤ የነጭ ናፍጣ ወደ 139 ብር ከ84 ሣንቲም ከፍ ብሏል።

በአደጋው ከአንድ ሺህ በላይ ሰዎች የተፈናቀሉበትና ከአካባቢው በሸሹበት የቦንኬ ወረዳ አስቸኳይ ድጋፍ ለማድረግ እየተሠራ እንደሚገኝ ዋና አስተዳዳሪው አቶ ደግፌ ጠቅሰዋል ፡፡
