Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Monday, March 9, 2026

7 stories

DW Amharic·8:00 PM

“የሴቶች ብርቱ የጦርነት ተጋላጭነት እልባት ይሻል” ኦፌኮ

ኦፌኮ ዓለማቀፉን የሴቶች ቀን የዘከረዉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) “ሴቶች የሰላምና የዲሞክራሲ ምሰሶዎች ናቸው” በሚል መሪ ሃሳብ ባዘጋጀው መርሃ-ግብር፣ እለቱን ዘክሯል፡፡

New Business Ethiopia·3:00 AM

Preparing for Reputational Crises Before They Occur

By BEHAK – Non-governmental organizations operate in environments defined by complexity, scrutiny, and high expectations. Across Africa, NGOs deliver essential…

DW Amharic·8:00 PM

መንግሥት የነዋሪዎችን ደህንነት እንዲጠበቅ ሲል ጎጎት ፓርቲ ጠየቀ

ጎጎት ፓርቲ መግለጫዉን ያወጣዉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልና ምሥራቅ ጉራጌ ዞን መስተዳድር ህዝቡን ከተደጋጋሚ የታጣቂዎች ጥቃት መከላከል ባለመቻላቸው መሆኑን ገልጸዋል።

DW Amharic·8:00 PM

የአፍሪካ ሕብረት የሴቶችን ውክልና የበለጠ እንዲያሳድግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ በሚገኘዉ የአፍሪካ ሕብረት በተከበረው ዓለምአቀፉ የሴቶች ቀን የተቋሙ ሴት ሰራተኞች ተገኝተዋል። ሴቶች ተገቢ ስፍራቸውን እንዲይዙ እየተደረገ ባለው ጥረት ላይ ውይይት ተደርጓል።

DW Amharic·8:00 PM

የየካቲት 30 ቀን 2018 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት

የስፖርት ዝግጅት

DW Amharic·8:00 PM

የጀርመን የአፍሪካ ቀንድ እና የኢትዮጵያ ፖሊሲ

ጀርመን ሌላው በአፍሪካ ቀንድ ያላት የፖሊሲ አቅጣጫ የኢኮኖሚ ትብብር እና ኢንቨስትመንት ነው። ሀገሪቱ ከአፍሪካ አገሮች ጋር ጠንካራ የኢኮኖሚ ሽርክና ትፈልጋለች።

DW Amharic·8:00 PM

በደላንታ ወረዳ የኦፓል ማዕድን አምራቾች በሰላም እጦት ምክንያት ስጋት ውስጥ ነን ማለታቸዉ

በደላንታ ወረዳ የኦፓል ማዕድን አምራቾች በሰላም እጦት ምክንያት ስጋት ውስጥ ነን አሉ። የሰላሙ ሁኔታ በጣም አሳሳቢ በመሆኑ የኦፓል አምራቾች በሚፈልጉት መንገድ እያመረቱ አይደለም።

Sunday, March 8, 2026

3 stories

DW Amharic·5:00 PM

ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ዛሬ በመላው ዓለም እየተከበረ ነው

ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን (ማርች 8) በተለያዩ ዝግጅቶች ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ሲሆን፤በዓሉ በዓለም ለ115ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው።

The Reporter·5:00 PM

ኢዜማ ብርሃኑ ነጋን (ፕ/ር) በማሰናበት...

The Reporter·9:00 AM

ምርጫ ቦርድ የመራጮች ቁሳቁስ ለማድረስ...

Advertisement
Previous pageNext page