የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትን ለመምራት...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day


በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ገበያ ውስጥ ለዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠርና የአገር ውስጥ የዘርፉ ተዋናዮች ልምዶችን እንዲቀስሙ ማድረግ የሚያስችል ‹‹የኢትዮጵያ የመሠረተ ልማትና የኮንስትራክሽን ሳምንት››፣ ከሚያዚያ...

በክልል ምክር ቤት፣ በወረዳና በቀበሌ ደረጃ ሴቶች ያላቸው ውክልና ከአሥር እስከ 25 በመቶ ብቻ መሆኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ...

‹‹አጠናቀን ለማስረከብ ያልቻልነው በግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ምክንያት ነው›› አያት ሪልስቴት አክሲዮን ማኅበር በሪል ስቴት ሥራ ፈር ቀዳጅ የሆነው አያት ሪል እስቴት አክሲዮን ማኅበር ከ18 ዓመታት...

የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት አባላት በሴቶች ላይ ‹‹የወሲብ ባርነት›› እንዲሁም የጅምላ ወሲባዊ ጥቃት ወይም መድፈርን ጨምሮ በንፁኃን ላይ በጦር ወንጀልነት የሚፈረጁ ጥቃቶችን መፈጸማቸውን ዓለም አቀፉ...

ራሱን የቻለ ተቋም ማቋቋም ያስችላል ተብሏል አዲሱ የቱሪዝም ፖሊሲ በኢትዮጵያ ዕያደገ የመጣውንና አማራጭ የሆነውን ኮንፈረንስ ቱሪዝምን ማስተዳደር የሚያስችል ራሱን የቻለ ተቋም ማቋቋም እንደሚያስችልና የአገር ውስጥ...

የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ከተሽከርካሪዎች የሚለቀቅ በካይ ጋዝን በተመለከተ በከተማዋ በሚገኙ ተሽከርካሪዎች ላይ ባደረገው ድንገተኛ ልኬት የበካይ ጋዝ ልቀት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን...

በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕርዳታና ብድር በመቀነሱ በውጭ ድጋፍ ላይ ጥገኛ እንደሆነ የተነገረለት የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ኢንቨስትመንት ፋይናንስ፣ በአገር ውስጥ ሀብት ለመሸፈን የተቀናጀና የተጠናከረ...