በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በታጣቂዎች የሚፈጸመው የሰላማዊ ዜጎች ግድያ መባባሱ ተገለጸ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በሁለት ወራት ውስጥ ከ16 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን፣ የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከመስጊድ ሲመለሱ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት...
The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በሁለት ወራት ውስጥ ከ16 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን፣ የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከመስጊድ ሲመለሱ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት...
ኢትዮጵያ ሥጋ በከፍተኛ መጠን ከምትልክባቸው አገሮች ቀዳሚ ከሆኑት የመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ውስጥ አንዱ ወደ ሆነው የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ የሚላከው ሙሉ በሙሉ ተቋርጦ፣ ወደ ሳዑዲ...

የግብርና ሚኒስቴር በ2017 በጀት ዓመት የምግብ ዋስትናን ቀጣይነት ባለው የማረጋገጫ ፕሮግራም ሥር ያደረገው የፋይናንስ እንቅስቃሴ ወጥነት የጎደለው፣ ያልተመለሱ ክፍያዎችና ብድሮች መኖራቸውን የሚያሳይ መሆኑ በውጭ...

ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) ተዋጊዎች ሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ ጾታዊ ጥቃት በመፈጸም ወንጀል ተጠያቂ ነው ብሏል፡፡


ባለፉት ወራት በዓለም ገበያ የአንድ ፓውንድ ቡና ከ4 ዶላር ወደ 2.80 ዶላር ዝቅ ብሏል።

ተንታኞች በውጭ አገር ተቀጥረው ለሚሠሩ አፍሪቃውያንም አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት የኢኮኖሚ መዘዝ እንዳለው ያስጠነቅቃሉ።

ከ400,000 በላይ ኬንያውያን እንደ ሳውዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና ኳታር ባሉ የባህረ ሰላጤው ሀገራት ይሰራሉ።የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት ኬንያውያን ስጋት ውስጥ ከቷል።
