Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Monday, March 2, 2026

3 stories

DW Amharic·9:00 PM

የዓድዋ ድል ከዓመት ዓመት እንዴት እየተከበረ ነው?

የዓድዋ ድል 130 ኛው ዓመት ክብረ-በዓል አዲስ አበባ ውስጥ በተገነባዉ የድሉ መታሰቢያ ማዕከል ተከብሯል።

DW Amharic·8:00 PM

የየካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

በአንፊልድ ስታዲየም በተደረገው እጅግ አስደሳች የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ግጥምያ፣ ሊቨርፑል ዌስትሃም ዩናይትድን አምስት ለሁለት በሆነ ሰፊ ውጤት በመርታት ለደጋፊዎቹ የጎል ድግስ አሳይቷል።

DW Amharic·8:00 PM

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ማሳሰቢያ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሺርካ ወረዳ ጃዊ ቀበሌ በንጹሃን ዜጎች ላይ የደረሰውን የጅምላ እልቂት አወገዘች፡፡

Sunday, March 1, 2026

7 stories

DW Amharic·9:00 PM

አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ከተገደሉ በኋላ ኢራን ሦስት አባላት ያሉት የሽግግር ምክር ቤት አዋቀረች

የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ከተገደሉ በኋላ ኢራን ሦስት አባላት ያሉት የሽግግር ምክር ቤት ሀገሪቱን በጊዜያዊነት እንዲመራ ማዋቀሯን ይፋ አደረገች።

The Reporter·9:00 AM

ወደ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ተቋማት...

DW Amharic·8:00 PM

እስራኤል እና ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን የተቀናጀ ጥቃት መፈጸም መጀመራቸውን አስታወቁ

ኢራን በበኩሏ ወደ እስራኤል እና በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የዩናይትድ ስቴትስ የጦር ሠፈሮች እና «ጥቅሞች» ያለቻቸውን ዒላማ ማድረጓን አስታውቃለች።

The Reporter·9:00 AM

አገራዊ የምክክር ጉባዔ ከመካሄዱ በፊት...

DW Amharic·8:00 PM

በኢራን ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦችን ጨምሮ ከ70 በላይ ሰዎች ተገደሉ

የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ የአየር መንገድ ኩባንያዎች ወደ ቀጠናው የሚደረጉ በረራዎችን በሙሉ ሰርዘዋል።

The Reporter·8:00 AM

ተመድ የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ሥርዓት...

The Reporter·8:00 AM

የአፍሪካ ልማት ባንክ የምደግፋቸው ፕሮጀክቶች...

Advertisement
Previous pageNext page