Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, March 1, 2026

5 stories

The Reporter·8:00 AM

ወጋገን ባንክ ካፒታል ኢንቨስትመንት በኩባንያዎች...

The Reporter·8:00 AM

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመላ አገሪቱ አገልግሎት...

The Reporter·7:59 AM

በቦንጋ ከተማ የባጃጅ አሽከርካሪዎች በነዳጅ እጥረት ምክንያት ሥራ እያቆሙ መሆኑን ተናገሩ

በቦንጋ ከተማ የነዳጅ እጥረት በመኖሩ ሥራችንን ባግባቡ እንዳንሠራ አድርጎናል ሲሉ በከተማዋ የሚገኙ ባለ ሦስት እግር ባጃጅ አሽከርካሪዎች ተናገሩ። ለሪፖርተር አስተያየታቸውን የሰጡት የባጃጅ አሽከርካሪዎች እንደተናገሩት፣ በከተማዋ...

The Reporter·7:59 AM

ለመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ራሱን የቻለ ተቋም እንዲኖር ጥያቄ ቀረበ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ ‹‹የመሬት መንቀጥቀጥና የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ አደጋ በኢትዮጵያ፣ ሥጋትና መፍትሔዎች›› በሚል መሪ ሐሳብ ባዘጋጀው የፓናል ውይይት፣ ለመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ራሱን የቻለ ተቋም...

The Reporter·7:58 AM

የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እንዳይፈርስ ለምርጫ ቦርድ ጥያቄ ቀረበ

የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቦዴፓ) ፓርቲ እንዳይፈርስ፣ ወደ ሕጋዊ የሥራ እንቅስቃሴ እንዲመለስና ሕጋዊ ሰውነቱ ተጠብቆ እንዲቀጥል አባላቱና አመራሮቹ ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ከ1,000 በላይ የሚሆኑ...

Saturday, February 28, 2026

5 stories

DW Amharic·8:01 PM

አምስት ምርጫ ክልሎችን የተመለከተው ውሳኔ እና የቀጠሉ ውዝግቦች

ትናንት አርብ በተለያዩ የትግራይ ክልል ከተሞች የፌደሬሽን ምክር ቤት እና የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ውሳኔን የሚቃወሙ ሰልፎች ተደርገዋል።

DW Amharic·8:01 PM

ፕሬዝዳንት ኪር ደቡብ ሱዳንን ማረጋጋት ይችሉ ይሆን?

እንደ ተንታኙ ቦቦያ ጄምስ ኤዲመንድ በሀገሪቱ የአስተዳደር ተቋማት ውስጥ ስር የሰደደ የጎሳ፣ የሙስና እና የአስተዳደር ብልሹነት አለ።

DW Amharic·8:01 PM

በሱዳን ጦርነት የጎረቤት ቻድ ሚና

የቻድ መንግስት ከሱዳን ጋር የሚያዋስነውን 1,300 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ድንበር ዘግቷል።

DW Amharic·8:01 PM

በታጣቂዎች የታገቱ የወረዳ ባለስልጣናት

ለመረጃው ቅርበት ያላቸው አስተያየት ሰጪዎች ለዶይቼ ቬለ እንደነገሩት ታጣቂዎቹ ሁለቱን የአከባቢው ባለስልጣናት እና ሾፌራቸውን ለመልቀቅ 13 ሚሊየን ብር ጠይቀዋል፡፡

DW Amharic·3:00 PM

ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት "በንጹሓን ላይ የሚሰነዘር" ያለው ጥቃት "እያደር ከብዷል" አለ

ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት መንግሥትን "በአንጻራዊነት በገለልተኛ ዘገባና የሕዝብ ድምጽ በመኾን የሚታወቁ" ያላችውን ተቋማት "እየዘጋ፣ የጋዜጠኞቻቸውን ፈቃድ እየነጠቀ ይገኛል"

Advertisement
Previous pageNext page