Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, February 25, 2026

10 stories

DW Amharic·8:00 PM

በሜዴትራንያን ባህር ተባብሶ የቀጠለው የስደተኞች ሞትና ዘላቂው መፍትኄ

አቶ ዳንኤል መንግሥታት ለሰብዓዊነት ቅድሚያ መስጠት እንዳለባቸው አሰሳበዋል። ዘላቂው መፍትኄ ግን ሕጋዊ የስደት መንገዶችን ማመቻቸት መሆኑን ጠቁመዋል።

The Reporter·11:00 AM

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ረቂቅ ማሻሻያ...

DW Amharic·8:00 PM

የድሬደዋ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድና የእጩዎች ምዝገባ

የድሬደዋ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የየፓርቲው እጩዎች እየተመዘገቡ መሆናቸው መረጃ እንዳለው ገልጿል።

The Reporter·11:00 AM

በምርጫ ቦርድ ይፋ የተደረገው የፌዴሬሽን...

DW Amharic·8:00 PM

በአማራ ክልል የጤና ተቋማት የጤና ባለሙያዎች የትርፍ ሰዓት ክፍያ ጉዳይ

በአማራ ክልል በሚገኝ ልዩ ልዩ የጤና ተቋማት ውስጥ የሚሠሩ የጤና ባለሙያዎች ከመስከረም ወር ጀምሮ የሚገባቸውን የትርፍ ሰዓት ክፍያ በአግባቡ አያገኙ አለመሆኑን በመጥቀስ ቅሬታ አቀረቡ።

The Reporter·11:00 AM

የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች ማስተባበሪያ ዲጂታል...

DW Amharic·8:00 PM

የትራምፕ ዘለግ ያለ ንግግር በሐቅ አጣሪዎች ሲዳሰስ

የዩናትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በትናንትናው ምሽት ለአሜሪካ ነዋሪዎች እጅግ ዘለግ ያለ ንግግር አሰምተዋል። ሐቅ አጣሪዎች ምን አሉ?

The Reporter·10:00 AM

ፓርቲዎች በፀደቀው የዕጩ ተወዳዳሪዎች የሥነ...

DW Amharic·8:00 PM

ያለኢንተርኔት መልዕክት ለመለዋወጥ የሚያስችሉ መተግበሪያዎች

እነዚህ መተግበሪያዎች በአቅራቢያ ካሉ ዲጅታል መሳሪያዎች ጋር ለመገናኘት ከተንቀሳቃሽ ስልክ ዳታ ወይም ኢንተርኔት ላይ ከመተማመን ይልቅ እንደ ብሉቱዝ፣ ወይም ዋይ-ፋይ ዳይሬክትን ይጠቀማሉ።

The Reporter·10:00 AM

የትግራይ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞች...

Advertisement
Previous pageNext page