ተፈናቃዮች ስለ ኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ምን ይላሉ?
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኩል ይፋ የተደረገው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ በተፈናቃዮች ዘንድ የተለያየ ምላሽ አግኝቷል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኩል ይፋ የተደረገው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ በተፈናቃዮች ዘንድ የተለያየ ምላሽ አግኝቷል።

Saudia, the national flag carrier of Saudi Arabia, ranked second globally in on-time arrival performance for 2025, according to the…

የዩክሬን ፕሬዝደንት ቮልድሚየር ዜለንስኪ ዕለቱን አስመልክተዉ ባደረጉት ንግግር ሩሲያ ዩክሬንን አልሰባበረቻትም ብለዋል

ኦነግ ዘንድሮ በሚካሄው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ እጩዎቹን አስመዝገቦ በስፋት የመንቀሳቀስ ዓላማ ስለመያዙ ተነግሮለታል

በክሊኒካል ሙከራ ደረጃ ምርምር የሚደረግበት ፕሮቲን የሕጻናትን በሽታ የመቋቋም ብቃት ከፍ ያደርጋል ተብሎ እንደሚታመን የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መምህር ፕሮፌሰር ነጋ አሰፋ ተናግረዋል።

የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሂካ አንበሳ የታጣቂዎች እንቅስቃሴ በሚተስዋልባቸው ቦታዎች የጸጥታ ሐይሎች ተሰማርተው እንደሚገኙ ጠቀመዋል

የምዕራብ ሐገራትና የሩሲያ ሰላዮች በሚያቀለጣጥፉት ግጭት ዩክሬኖች ጎራ ለይተዉ ሲገዳደሉ፣ማይዳን አደባባይ የገቡት የያኔዉ የአሜሪካ የሪፐሊካኖች ሴናተር ጆን ማክኬይን---


አፍሪቃ ውስጥ እጅግ በርካታ ግጭት ጦርነቶች በሕይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት እያደረሱ መሆኑ ይታያል።

