የአፍሪቃ ሕብረት ግጭቶችን ለማስቆም ለምን ተሳነው?
አፍሪቃ ውስጥ እጅግ በርካታ ግጭት ጦርነቶች በሕይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት እያደረሱ መሆኑ ይታያል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
አፍሪቃ ውስጥ እጅግ በርካታ ግጭት ጦርነቶች በሕይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት እያደረሱ መሆኑ ይታያል።


የሃንጋሪዉ ፕሪዚዳንት ቪክቶር ኦርባን ለዩክሪን ይሰጣል የተባለዉን ብድር አግደዋል። ሩሲያ ዩክሪንን የወረረችበት አራተኛ ዓመቱን ይዟል። ሩስያ በዩክሬይን ላይ ጥቃቷን አጠናክራ ቀጥላለች።

By Africa Risk Control – Algeria has long been one of Europe’s most important energy partners, but recent global shifts…

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ወሎና የኦሮሞ ብሔረሰብዞን አስተዳደር በህገወጥ መንገድ ወደ አረብ ሀገራት መጓዝ የተለመደ መሆን በትምህርት ዘርፉ ላይ የጎላ ተፅዕኖ እንዳሳደረ ይነገራል፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሣይንስና ስነ ሰብ ኮሌጅ "ሀሳብን የመግለጽ ነጻነት፤ የሚዲያ አስተዳደር እና ቁጥጥር በኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ 3ኛውን የፖሊሲ ዉይይት አካሄዷል ፡፡

ትናንት በተጠናቀቀው የክረምት ኦሎምፒክ ጨዋታዎች የጀርመን ቡድን በርካታ የአራተኛ ደረጃዎችን ማስመዝገቡ የሚያስቆጭ ነው ተባለ ።

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአምስት ምርጫ ክልሎች “ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት ውጪ ሆነው ለብቻቸው በቀጥታ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ እንዲደረግ” የፌዴሬሽን ምክር ቤት መወሰኑን አሳውቋል
