Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, February 19, 2026

7 stories

DW Amharic·7:59 PM

በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ወጪ የድሬደዋ የፍሳሽ ማስወገጃ እና ማጣርያ ፕሮጀክት

የውኃና ኢነርጂ ሚንስቴር በሀገሪቱ አምስት ከተሞች የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓት የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶችን በመተግበር ላይ መሆኑን ዐሳወቀ ።

The Reporter·7:59 PM

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይና ፕሬዚዳንት ኤርዶዋን...

DW Amharic·7:59 PM

ቱሪዝም እያበበ ነው በተባለለት አዲሱ የጎርጎሳውያን ዓመትና የኢትዮጵያ ድርሻ

ባለፈው የጎርጎሪዮሱ 2025 ዓመት በመላው ዓለም ከ1.5 ቢሊዮን በላይ ሰዎች ወደ ተለያዩ የዓለማችን የቱሪዝም መዳረሻዎች መጓዛቸው ተዘግቧል ።

New Business Ethiopia·3:00 AM

Electricity Reshaping Ethiopia’s Economy

By Africa Risk Control – For many years Ethiopia was associated with rapid population growth but limited industrial capacity. Electricity…

DW Amharic·7:59 PM

ደቡብ ወሎ ዞን ከ276 ሺህ በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት አልተመለሱም

በደቡብ ወሎ ዞን አሁንም በፀጥታ ስጋትና በኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ወደ ትምህርት ገበታቸው አለመመለሳቸው ተገለጸ።

DW Amharic·7:59 PM

አሳሳቢው የልጆች የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀም

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ችግሩ ያሳሰባቸው የአውሮፓ መንግስታት የልጆችን የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴ አጠቃቀምን የሚያግዱ ህጎችን እያወጡ ነው።

DW Amharic·7:59 PM

በኢትዮጵያ ጦርነት ዳግም ሲያንዣብብ የትግራይ ክልል ነዋሪዎችና ኢኮኖሚ ካሁኑ ዳፋው ተጭኗቸዋል

በትግራይ ክልል በተከሰተ ከፍተኛ የጥሬ ገንዘብ እጥረት ምክንያት የንግድ እና የአገልግሎት ክፍያዎች የሚፈጸሙት በቴሌ-ብር እና የባንኮች የገንዘብ ማዘዋወሪያ አገልግሎቶች አማካኝነት ሆኗል።

Wednesday, February 18, 2026

3 stories

The Reporter·9:53 AM

በጤና ዘርፍ የለጋሾች ድጋፍ እያሽቆለቆለ ቢሆንም ቢሆንም ኢትዮጵያ የአገር ውስጥ ሀብት በመመደብ ከአፍሪካ በምሳሌነት ቀረበች

እ.ኤ.አ. ከ2021 እስከ 2025 ባሉት ዓመታት የልማት አጋሮች ለአፍሪካ አኅጉር የሚያቀርቡት የጤና ፋይናንስ ድጋፍ በ70 በመቶ ቢያሽቆለቁልም፣ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው 2025 ብቻ 22 ሚሊዮን ዶላር...

New Business Ethiopia·3:00 AM

Kenya to Help African Embassies to Execute intra-African Deals

On the sidelines of African heads of states, Kenya announced the launch of BiasharaLink and Deal House, two interconnected digital…

The Reporter·9:37 AM

የግብፅ መንግሥት ኬንያ በናይል ወንዝ ላይ ለምታካሂደው ልማት የገንዘብ ድጋፍ አቀርባለሁ አለ

የግብፅ መንግሥት ኬንያ በናይል ወንዝ ላይ ግድብ እንድትሠራ የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብን በመቃወም የምትታወቀው ግብፅ፣ ኬንያ በናይል ወንዝ ላይ...

Advertisement
Previous pageNext page