በአውስትራሊያ በአይሁድ ማኅበረሰብ ላይ በተፈጸመ ጥቃት 15 ሰዎች ሲገደሉ 42ቱ ጉዳት ደረሰባቸው

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day


ኤርትራ ወደ ምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) አባልነት ተመልሳ ከገባች በኋላ ሦስት ዓመት ሳይሞላት ድጋሚ ከተቋሙ እራሷን ማግለሏን አስታውቃለች። ኤርትራ ከ20 ዓመታት በፊት ከቀጣናዊ ድርጅቱ የወጣችው ከኢትዮጵያ ጋር በነበራት ውዝግብ ውስጥ ኢጋድ ወገንተኝነት አለው በሚል ነበር። ኤርትራ የአሁኑ ውሳኔዋን ያሳወቀችው ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት በተበላሸበት ጊዜ መሆኑ ከድርጅቱ ለመውጣቷ ምክንያት ይሆን? የሚል ጥያቄን ፈጥሯል።
