ሆርሙዝ ወሽመጥን በመተካት ነዳጅ እና ጋዝ የሚተላለፍባቸው አማራጭ መስመሮች አሉ?

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከምንም በላይ ኢትዮጵያን የጂኦግራፊ እስረኛ ያደረጋት የውስጥ ግጭት-ሽኩቻው መሆኑን ገልጸዋል፡፡

The Africa Finance Corporation (AFC) is conducting an assessment that could pave the way for providing concessional financing for housing projects in Addis Ababa, the city’s Finance Bureau said on Thursday, as Ethiopia seeks to tackle a chronic urban housing shortage. A delegation of senior AFC executives visited the Addis Ababa City Administration Finance...

የዛሬ አራት ዓመቱን የዓለም እግር ኳስ ጨዋታ ዋንጫ የበላችው አርጀንቲና ዘንድሮም ታሳካው ይሆን ?

በቬኒስያዉ ዓዉደርዕይ 13 የአፍሪቃ ሃገራት፤ኢትዮጵያ፤ካሜሩን፤ ዲሞክራቲክ ኮንጎ፤ ግብፅ፤ ጊኒ፤ ኢኳቶርያል ጊኒ፤ሞሮኮ፤ ሴኔጋል፤ሴራሊዮን፤ ሶማልያ፤ ዩጋንዳ ታንዛንያና ዜምባቤ ተካፋይ ናቸዉ።

የኢህአፓ ፕሬዝዳንት "ታጣቂዎች ወደ ምክክሩ አልመጡም፣ ብዘ የፖለቲካ እሥረኞች አሉ፣ የውይይቱ ተሳታፊዎች ላይም ጥያቄዎች አሉን እና ዋና የፖለቲካ ኃይሎችም አልተሳተፉም። ሲሉ ተችተዋል።

በላይነህ ሲሳይ ከአማራ ክልል የመጣ ተሳታፊ ነው። ሕገ መንግሥት ላይ በቂ እና ለሁሉም የሚስማማ የሕዝብ ትድድር መርህ ያለው ማሻሻያ ይደረጋል የሚል እምነት ይዟል።

የአሜሪካ የሀገር ውስጥ ደኅንነት መምሪያ መሥሪያ ቤት፣ ለኢትዮጵያ ጊዜያዊ ጥበቃ የሚደረግበት ሁኔታ (ቲፒኤስ) መቋረጡን አስታውቋል።

"ዞሮ ዞሮ የጠፋው ጠፍቷል፤ መልሶ የጠፋው ነገር ስለማይገኝ ለወደፊቱም እየቀጠለ እንዳይሄድ መወያየቱ ጥሩ ነው። ግን ለወደፊት እንዳይቀጥል የማድረግ አቅም መንግስት አብሮ ሲኖረው ነበረ»
