Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, July 31, 2025

3 stories

BBC Amharic·7:49 AM

በሱዳን ካምፕ ውስጥ የሚገኙ ህጻናት በምግብ እጥረት መሞታቸውን የህክምና ባለሙያዎች ተናገሩ

በጦርነት በተጎዳችው ሱዳን፤ ምስራቃዊ ዳርፉር ግዛት በሚገኝ የስደተኞች ካምፕ በተፈጠረ ከባድ የምግብ እጥረት ምክንያት ባለፈው ወር 13 ህፃናት መሞታቸውን የህክምና ባለሙያዎች ገለጹ።

BBC Amharic·6:59 AM

ሰው ሠራሽ አስተውሎት በዓለም የውሃ እና የኤሌክትሪክ አቅርቦት ላይ ስጋት ደቅኗል? እንዴት?

BBC Amharic·6:58 AM

ትኩረት ልንሰጠው የሚገባው ከወሊድ በኋላ እናቶችን የሚገጥመው የአእምሮ ጤና እክል

Wednesday, July 30, 2025

7 stories

BBC Amharic·3:24 PM

ኦስካር ባሸነፈው የዌስትባንክ ፊልም ተሳታፊ የሆነው ፍልስጤማዊ በእስራኤላዊ ሰፋሪ መገደሉ ተነገረ

እስራኤል በወረራ በያዘችው ዌስትባንክ ላይ በወታደሮቿ የሚደርሱ መፈናቀሎችና ጥቃቶችን እንዲሁም የፍልስጤማውያኑን ትግል ላይ ያነጣጠረው 'ኖ አዘር ላንድ' የሚለው ፊልም ላይ ተሳታፊ የነበረው ፍልስጤማዊ በእስራኤላዊ ሰፋሪ መገደሉ ተነገረ።

BBC Amharic·10:13 AM

ሂውማን ራይትስ ዎች ፓርላማው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ማሻሻያን ውድቅ እንዲያደርግ ጠየቀ

BBC Amharic·9:46 AM

አውስትራሊያ እድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳጊዎች ዩቲዩብን ልትከለክል ነው

BBC Amharic·8:21 AM

በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን በከባድ ሙቀት ምክንያት በቤታቸው እንዲቆዩ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው

BBC Amharic·7:56 AM

እስራኤል ቅድመ ሁኔታዎችን ካላሟላች ዩናይትድ ኪንግደም ለፍልስጤም መንግሥት እውቅና ልትሰጥ ነው

BBC Amharic·7:56 AM

በጋዛ በእስራኤል ጥቃት ከ60,000 በላይ ሰዎች መሞታቸውን በሐማስ የሚመራው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

BBC Amharic·7:02 AM

ረሃብ ሰውነታችን ላይ ምን ጉዳት ያደርሳል?

Advertisement
Previous pageNext page