አሜሪካ የፍልስጤም ባለሥልጣናትን ቪዛ ልትከለክል ነው

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day


የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት፤ ለሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አቤቱታ የቀረበበትን የምርጫ ክልሎችን በአዲስ መልኩ የሚያዋቅር አዋጅ "ለማሻሻል" የሚያስችል ውሳኔ ማጽደቁን ሶስት ተወካዮች ለቢቢሲ ተናገሩ። በአዲሱ ውሳኔ መሰረት ከ99 ወደ 165 ያደገው የክልሉ ምክር ቤት መቀመጫ እንደ አዲስ ለተዋቀሩት የምርጫ ክልሎች መደልደሉ ቀርቶ ለነባሮቹ ምርጫ ክልሎች እንዲከፋፈል ተደርጓል።

የአሜሪካ ባለስልጣናት፤ የቀድሞውን የብራዚል ፕሬዝዳንት ዣየር ቦልሶናሮ የሚካሄደውን ምርመራ በሚመሩት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ አሌክሳንድር ዴ ሞሬስ ላይ ማዕቀብ እንደሚጣል ተናገሩ።

በአንጎላ የነዳጅ ጭማሬ ምክንያት በተነሳው የአደባባይ ተቃውሞ አንድ ፖሊስን ጨምሮ 22 ሰዎች ሲገደሉ 200 ግለሰቦች መቁሰላቸውን የአገር ውስጥ ሚኒስትር ማኑኤል ሆመም ገልጸዋል።

የአሜሪካ ባለስልጣናት 'ሴልሺየስ' የተባለው ኃይል ሰጪ መጠጥ (energy drink) ቆርቆሮዎች በቮድካ መሞላታቸውን ተከትሎ ተጠቃሚዎች መጠጡን ከመጠቀማቸውን በፊት በአግባቡ እንዲፈትሹ አስጠነቀቀ።

የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ በመጪው መስከረም ፍልስጤምን በአገርነት እውቅና እንደሚሰጡ ገለጹ። ካናዳ ይህንን ማስታወቋን ተከትሎ ፍልስጤምን በአገርነት ዕውቅና እንሰጣለን ያለች ሶስተኛዋ የቡድን ሰባት (ጂ7) አባል አገር ሆናለች።
