ምስራቅ አፍሪቃውያን በዓለምአቀፍ ወንጀል እንዲሳተፉ እየተገደዱ ነው-IOM
የሕገ -ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ የኾኑ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በበይነ መረብ በሚካሄዱ የገንዘብና የመረጃ ስርቆት ተግባራት ላይ እንዲሳተፉ ተገድደዋል ሲል (IOM) ዐሳወቀ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የሕገ -ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ የኾኑ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በበይነ መረብ በሚካሄዱ የገንዘብና የመረጃ ስርቆት ተግባራት ላይ እንዲሳተፉ ተገድደዋል ሲል (IOM) ዐሳወቀ

በሰሜንና ደቡብ ወሎ እንዲሁም በሰሜን ሸዋ ዞኖች በሚገኙ አራት የተለያዩ የመጠለያ ጣቢያዎች የሚኖሩ ከ90 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ለብርቱ ዝናም እና ጎርፍ መጋለጣቸውን ተናገሩ ።

የሰውሰራሽ አስተውሎት ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ አጋጥሞ የማያውቅ የበይነመረብ ጥቃት ማድረሱን ሰሞኑን ይፋ ሆኗል።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ፓትርያርክ በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በሚገኝ ገዳም መናንያን ላይ «አሰቃቂ» ያሉትን የድሮን ጥቃት የፈፀሙ ሰዎች «ለፍትሕ እንዲቀርቡ» ጠይቀዋል

አምስት የግል ባንኮችና አብላጫው ድርሻ በመንግሥት የተያዘው ኢትዮ-ቴሌኮም በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተመዝግበው ድርሻዎቻቸውን ለሽያጭ አቅርበዋል።

በጋምቤላ ክልል ውስጥ የሚገኘው የማጃንግ ዞን ጥብቅ ደን በሕገ ወጥ የደን ጭፍጨፋ ተጋላጭ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች አመልክተዋል፡፡

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፍተኛ አማካሪ ከአንድ ሳምንት በፊት ካይሮ ውስጥ ከግብፅ፣ ከኤርትራ እና ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ያደረጉት ውይይት ፀረ ኢትዮጵያ ይዘት እንደሌለው አመለከቱ። ማሳድ ቡሎስ ውይይቱ ከተካሄደ ከሳምንት በኋላ በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ ከአገራቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ደያረጉት ንግግር "ተገቢ ያልሆነ ገጽታ ተሰጥቶት" ተዘግቧል ብለዋል።

M-PESA Ethiopia has entered the public utility payments market by enabling customers to purchase prepaid electricity through its mobile money platform, marking its first integration with Ethiopian Electric Utility (EEU) services. The new service allows customers using EEU’s smart prepaid meters to buy electricity directly through the M-PESA Super App. Users...

Nib International Bank returned to profit in the 2025/26 fiscal year, posting 4.2 billion birr in pre-tax earnings after recording a loss the previous year as foreign exchange market reforms triggered heavy currency-related losses. The private lender said the turnaround followed its recovery from a 2.9 billion birr pre-tax loss in 2024/25, when it...

Mesfin Tasew, group chief executive officer of Ethiopian Airlines, said the government’s continued confidence in his leadership left him uncertain at one point about whether he would eventually step down, after his planned departure was extended beyond the original timeline. Mesfin, who is scheduled to retire on August 6, 2026, was initially expected to...
