Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, July 6, 2025

9 stories

The Reporter·12:07 AM

ከግብር ነፃ የሚደረገው ገቢ ከፍ እንዲል ጥያቄ የቀረበበት የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ ተመራ

ከተቀጣሪ የሚታሰበው የገቢ ግብር መነሻ ከፍ ሊል እንደሚገባ በፓርላማ አባላት ጥያቄ ቀርቦበት የነበረው የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዓርብ ሰኔ 27...

BBC Amharic·7:54 AM

ማጥባት ለተቸገሩ እናቶች የጡት ወተት የምትለግሰው ኬንያዊት እናት

The Reporter·12:06 AM

የግብርና መድን ተደራሽነትን ለማሳደግ ይረዳል የተባለ መመርያ መዘጋጀቱ ተገለጸ

አምስት የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ጥምረት መሥርተዋል የገንዘብ ሚኒስቴር የግብርና መድን ተደራሽ ለማድረግ እንቅፋት ሆኖ የቆየውን የሽያጭ ሒደት በሕግ ማዕቀፍ ለማስተካከል ይረዳል የተባለ መመርያ ማዘጋጀቱ ተገለጸ። የኢትዮጵያ መድን...

The Reporter·12:04 AM

የኤሌክትሪክ ኃይልን በማቆራረጥ ምክንያት የተቆረጡ ዛፎችን ለመተካት 20 ሚሊዮን ብር ወጪ ሊያደርግ መሆኑን አገልግሎቱ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለኃይል መቆራረጥና ለመሠረተ ልማት ሲባል የተቆረጡ ዛፎችን ለመተካት በተያዘው በጀት ዓመት 20 ሚሊዮን ብር ወጪ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ዓርብ ሰኔ 27 ቀን...

The Reporter·12:03 AM

መንግሥት ወደብ ለማግኘት ከሚያደርገው እንቅስቃሴ ጎን ለጎን ለሎጂስቲክስ መሠረተ ልማትም ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ

መንግሥት አማራጭ ወደብ ለማግኘት እያደረገ ካለው እንቅስቃሴ ጎን ለጎን ለሎጂስቲክስ መሠረተ ልማትም ትኩረት እንዲሰጥ ጥያቄ ቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ የዕቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ዳዊት...

The Reporter·12:02 AM

ሰው ሠራሽ የነዳጅ እጥረት መፈጠሩ ሕዝብ በመንግሥት ላይ ቅሬታ እንዲያነሳ ተገዷል ተባለ

የነዳጅ እጥረት ከአቅርቦትና ከፍላጎት አለመመጣጠን ሳይሆን ሆን ተብሎ ሰው ሠራሽ እጥረት በመፍጠር ዋጋ ለመጨመር የታቀደ መሆኑንና፣ ይኼም ሕዝብ በመንግሥት ላይ ቅሬታ እንዲያነሳ እንዳደረገው የነዳጅና...

The Reporter·12:01 AM

አዋሽ ኢንሹራንስ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 4.5 ቢሊዮን ብር ዓረቦን ሰበሰብኩኝ አለ

አዋሽ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር በተጠናቀቀው የ2017 ሒሳብ ዓመት ከ4.5 ቢሊዮን ብር በላይ ዓረቦን መሰብሰብ መቻሉንና ከቀዳሚው ዓመት የ46 በመቶ ዕድገት እንዳለው አስታወቀ፡፡ አዋሽ ኢንሹራንስ የ2017...

The Reporter·12:00 AM

‹‹በአጭር ጊዜ የሥራ ልምድ የባንኩን ትልቅ ኃላፊነት የተረከብኩ በመሆኔ የእኔ ሹመት ያልተዋጠላቸው ነበሩ›› አቶ ፀሐይ ሽፈራው፣ የአዋሽ ባንክ ፕሬዚዳንት ዋና ሥራ አስፈጻሚ

The Reporter·12:00 AM

ሒጂራ ባንክ ከታክስ በፊት 840 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ

ሲንቄ ባንክ ከታክስ በፊት 3.5 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ገልጿል በኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እየሰጡ ካሉት መካከል አንዱ የሆነው ሒጅራ ባንክ፣ ዓመታዊ የትርፍ...

Saturday, July 5, 2025

1 stories

BBC Amharic·12:08 PM

የፈረንሳይ ፖሊስ ወደ ዩኬ እያመራች የነበረችን የስደተኞች ጀልባ በስለት ሲቀድ ቢቢሲ ተመለከተ

የፈረንሳይ ፖሊስ በደቡብ ቦሎኝ የባሕር ዳርቻ ዘልቆ በመግባት ወደ ዩናይትድ ኪንግደም እያመራች የነበረችን በአየር የተሞላች የስደተኞች ጀልባ ስለት በመጠቀም ሲቀድ ቢቢሲ ተመለከተ።

Advertisement
Previous pageNext page