ሐማስ ለአሜሪካ የጋዛ የተኩስ አቁም ዕቅድ 'አዎንታዊ ምላሽ ' መስጠቱን አስታወቀ
ሐማስ፤ አሜሪካ ላቀረበችው የጋዛ የተኩስ አቁም ዕቅድ"አዎንታዊ ምላሽ" ለአሸማጋዮች መስጠቱን አስታወቀ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ሐማስ፤ አሜሪካ ላቀረበችው የጋዛ የተኩስ አቁም ዕቅድ"አዎንታዊ ምላሽ" ለአሸማጋዮች መስጠቱን አስታወቀ።

በአሜሪካ፣ ቴክሳስ ግዛት አርብ ዕለት ባጋጠመ የጎርፍ አደጋ ቢያንስ 24 ሰዎች ሲሞቱ በካምፕ ውስጥ የነበሩ ወደ 25 የሚጠጉ ሴት ታዳጊዎች መጥፋታቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ።

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ናይሮቢ በሚገኘው ቤተ መንግሥታቸው ትልቅ ቤተ ክርስቲያን ሊገነቡ እንደሆነ አሳወቁ።

የቲቤት መንፈሳዊ መሪ ዳላይ ላማ በመጪው እሁድ 90ኛ ዓመታቸውን ያከብራሉ። በቡድሂዝም እምነት ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጣቸው ዳላይ ላማ ከሞቱ በኋላ ተተኪ እንደሚኖራቸው አረጋግጠዋል።


የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሙያ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ማይክሮሶፍት እና አማዞንን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ከእስራኤል ጋር የሚያደርጉትን የንግድ ግንኙነት እንዲያቆሙ ጠየቁ።

Smilepay, a Kazana Group portfolio company, just entered Ethiopia's digital remittance market. Licensed by NBE, it is integrated with 29 banks and aims for cross-border payment efficiency. By Ana MulatuSafaricom Ethiopia invested roughly 300 billion Birr over four years on its way to 10 million 90-day active subscribers cementing itself as formidable competitive player in Ethiopia's telecom duopoly. By Munir Shemsu

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን 20 ገደማ ሰዎች የተገደሉባቸው ተከታታይ ጥቃቶች መፈጸማቸውን ተከትሎ፤ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቅባት እህሎችን የሚያመርቱ የግል ባለሀብቶች እርሻዎቻቸውን ጥለው ወጡ። የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ፤ በአካባቢው እየታየ ባለው ትጥቅ የተቀላቀለበት እንቅስቃሴ ምክንያት ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ብቻ "45 አካባቢ" የግል ባለሀብቶች ጥለው መውጣታቸውን እንዳሳወቁት ገልጿል።


