Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Saturday, May 31, 2025

1 stories

BBC Amharic·7:33 AM

ምዕራባዊያን ሩሲያ ለምታካሂደው ጦርነት የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ ያሉት እንዴት ነው?

ሩሲያ ወደ ምዕራቡ ዓለም ከምትልከው ነዳጅ ዘይት ሽያጭ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር እንደምታገኝ መረጃዎች ያሳያሉ።

Friday, May 30, 2025

8 stories

BBC Amharic·3:31 PM

ለትግራይ ሸቀጦችን የጫኑ ተሽከርካሪዎች በአማራ እና በአፋር ክልሎች እንዳያልፉ መከልከላቸው ተገለጸ

Shega·12:00 AM

Dodai Launches Battery Swapping Pilot with E-Bike Donations to Addis Ababa Transport Bureau

Ethiopia’s logistics future took center stage at the EU Chamber’s recent CEO event, as experts unpacked the region’s Red Sea turmoil, Ethiopia’s port strategy, and Berbera corridor's rising influence. By Etenat AwolThe Addis Ababa City Innovation Bureau is working to onboard all public schools onto its E-school management portal by next year, paving the way for citywide digital registration. By Daniel Metaferiya

BBC Amharic·8:50 AM

የትራምፕ ታሪፍ ለጊዜው ተግባራዊ ሊሆን ይችላል ሲል ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ወሰነ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከውጪ የሚገቡትን ታክስ መሰብሰቡን መቀጠል እንደሚችሉ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት አስታወቀ። ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን የሰጠው የትራምፕ የአለም አቀፍ ታሪፍ በንግድ ፍርድ ቤት ህገ ወጥ ነው ከተባለ ከአንድ ቀን በኋላ ነው።

BBC Amharic·8:27 AM

ቱርክ አውሮፕላን ከመቆሙ በፊት የሚነሱ ተሳፋሪዎችን እቀጣለሁ አለች

ወደ ቱርክ የሚጓዙ መንገደኞች የአውሮፕላኑ የመቀመጫ ቀበቶ ምልክት ከመጥፋቱ በፊት ከተነሱ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተቆጣጣሪዎች ገለጹ።

BBC Amharic·7:57 AM

ሐማስ በእስራኤል ተቀባይነት ያገኘውን አዲሱን የአሜሪካ የጋዛ የተኩስ አቁም እቅድ እንደማይቀበል አስታወቀ

አንድ ከፍተኛ የሃማስ ባለስልጣን አሜሪካ ያቀረበችውን አዲሱን የጋዛን የተኩስ አቁም እና የታጋቾችን የመልቀቅ ስምምነት የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን እንደማይቀበል ለቢቢሲ ተናገሩ።

BBC Amharic·7:46 AM

እስራኤል በኃይል በያዘችው ዌስት ባንክ ከፍተኛ ሰፈራ እያስፋፋች መሆኑን አስታወቀች

እስራኤል በኃይል በያዘችው የፍልስጤሟ ግዛት ዌስት ባንክ በአስር ዓመታት ውስጥ ታላቅ የተባለውን ሰፈራ እያስፋፋች መሆኑን አስታወቀች። የእስራኤል ሚኒስትሮች 22 አዳዲስ የአይሁድ ሰፈራዎች እንዲመሰረቱ አጽድቀናል ብለዋል።

BBC Amharic·6:38 AM

እስራኤል ገድየዋለሁ የምትለው የጋዛ አስተዳዳሪ የያህያ ሲንዋር ወንድም መሐመድ ሲንዋር ማን ነው?

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ረቡዕ፣ ግንቦት 20/2017 ዓ.ም. ጦራቸው የጋዛን አስተዳዳሪ የሐማሱን መሐመድ ሲንዋርን ገድሎታል ብለዋል።

BBC Amharic·6:36 AM

የሥራ ማቆም አድማ በኢትዮጵያ ከትላንት እስከ ዛሬ . . .

የኢትዮጵያ ሠራተኞች መደራጀት፣ የተሻለ ደመወዝ፥ የሥራ እና የኑሮ ሁኔታዎችን እንዲመቻቹላቸው መጠየቅ ከጀመሩ ስድስት አስርት ዓመታትን አስቆጥረዋል። በእነዚህ ዓመታት ጥያቄዎቻቸው ጆሮ እንዲያገኙ ከሥራ ማቆም አድማ ጀምሮ የአደባባይ ተቃውሞ እስከ ማድረግ የደረሱ የትግል ስልቶችን ተጠቅመዋል። ነገር ግን እነዚህ የሥራ ማቆም አድማዎች ምን አስገኙ? ምንስ ገጠማቸው?

Thursday, May 29, 2025

1 stories

BBC Amharic·4:42 PM

በደቡብ አፍሪካ የስድስት ዓመት ልጇን የሸጠችው እናት የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደባት

በደቡብ አፍሪካ የስድስት ዓመት ልጇን አግታ ሸጣታለች የተባለችው እናት ከሁለት ግብረ አበሮቿ ጋር የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደባት።

Advertisement
Previous pageNext page