ጡት የሚያሳድጉ ኢምፕላንቶች ምን ስለሚያስከትሉ ነው ብዙ ሴቶች ከሰውነታቸው እያስወጧቸው ያሉት?

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

ወደ ሥራ የገቡ ኢንቨስተሮች የገጠሟቸውን ችግሮች ተናግረዋል በሳሙኤል አባተ መንግሥት ለአጭር ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ከሚመጡ ይልቅ ለረጅም ጊዜ የሚመጡ ኢንቨስተሮች ቅድሚያ የሚሰጣቸውና ምርጫውም እንደሆኑ አስታወቀ፡፡ መንግሥት ይኸንን ያለው ግንቦት 4 እና 5 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል በተደረገ ውይይት መድረክ ላይ ነው፡፡ ‹‹በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ›› በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የኢንቨስትመንት ጉባዔ ከተለያዩ አገሮች የመጡ በንግድና በኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች፣ ባለሙያዎች፣...

ሲንቄ ባንክን ጨምሮ ሌሎች በፋይናንስ አገልግሎት ዙሪያ የሚሠሩ አዳዲስ ኩባንያዎችን አካቶ በአንድ ጥላ ሥር የሚያስተዳድር ‹‹ሲንቄ ግሩፕ›› የተሰኘ ትልቅ ተቋም ሊመሠረት መሆኑ ተገለጸ፡፡ ሪፖርተር ከሲንቄ...



ኢትዮጵያ አገራዊ መግባባትን ለማምጣት የጀመረችው አገራዊ ምክክር ውጤታማ እንዲሆን የሃይማኖት አባቶች ሚና ከፍተኛ መሆኑን፣ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን የተናገሩት በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው...

With 97% accuracy in Amharic speech recognition, Hasab AI is blending open-source frameworks with proprietary models tailored to local dialects to unlock a new stage for Ethiopian speech technology. By Etenat AwolEthio telecom is making a push into Ethiopia’s e-commerce space with the launch of Zemen Gebeya, a full-fledged digital marketplace integrated into the telebirr SuperApp. By Munir Shemsu

የደሞዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጥያቄ በማንሳት ለመንግሥት የሰላሳ ቀናት የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ጊዜ ሰጥተው የነበሩት የጤና ባለሙያዎች ምላሽ ባለማግኘታቸው ከፊል የሥራ ማቆም አድማ መምታታቸውን ለቢቢሲ ተናገሩ። ባለሙያዎች ከጥቂት "የተመረጡ የሕክምና ክፍሎች" ውጪ ያሉ ክፍሎች የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች ከዛሬ ግንቦት 5/2017 ዓ.ም. ጀምሮ ሥራ ማቆማቸውን ገልፀዋል።
