Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, July 10, 2026

2 stories

BBC Amharic·8:08 AM

የኡጋንዳ ዳኞች በቅኝ ግዛት ስያሜ አይጠሩ መባሉን ተቃወሙ

BBC Amharic·7:03 AM

በአሳማ ሥጋ ምክንያት የሚፈጠረው ብዙም የማይታወቀው ከባድ የሚጥል ሕመም

Thursday, July 9, 2026

8 stories

DW Amharic·9:01 PM

የግል ባንኮች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይውጣ ለተባለበት የወርቅ ግብይት ዝግጁ ናቸው?

ባለፈው ዓመት 3.4 ቢሊዮን ዶላር የነበረው የወርቅ የወጪ ንግድ ዘንድሮ 5.5 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ባለሥልጣናቱ አስታውቀዋል።

Birr Metrics·8:29 PM

Federal Government Budgets 13.7 Billion Birr in Exchange-Rate Gains

The federal government expects to generate nearly 13.7 billion birr from exchange-rate fluctuations during the 2026/27 fiscal year, as the country continues implementing its market-based foreign-exchange reforms. The amount is listed as a gain from exchange-rate fluctuations under miscellaneous non-tax revenue in the federal government’s 2026/27 fiscal year...

DW Amharic·9:01 PM

ግብርና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ

በቤኒሻንጉል ክልል በዘንድሮው የምርት ዘመን ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሄክታር መሬት በምርት ለመሸፈን መዘጋቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አመልክቷል፡፡

DW Amharic·8:02 PM

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ አያት ፤ ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ

በጎርጎሳውያኑ 1964 በቶኪዮ ኦሎምፒክ አበበ ዳግም ድሉን ሲያስጠብቅም አሰልጣኙንና ጓደኛውን ዋሚ ቢራቱን ከጎኑ በማጣቱ አዘነ፣ ከድሉም በኋላ በዚሁ አምርሮም አለቀሰ፡፡

DW Amharic·8:02 PM

ጀርመን ወታደራዊ ኃይሏን ማጠናከር መጀመሯ

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ጀርመን የመከላከያ ኃይሏን ለማጠናከር ወስና መንቀሳቀስ ጀምራለች።

DW Amharic·8:01 PM

''ኸርት አታክ ኢትዮጵያ'' በኢትዮጵያ ከ200 ለሚበልጡ ሰዎች ነጻ የልብ ህክምና ያደርጋል

በሐምሌ 11 እንደሚካሄድ በሚጠበቀው የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት መርሐ-ግብር ላይም የሕክምና ማዕከል ግንባታ ዕቅድ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል።

DW Amharic·8:01 PM

የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ምንያህል ማህበራዊ ጠቀሜታ እያስገኘ ይሆን ?

በበጎ ፍቃድ ሥራው 14 አይነት የሥምሪት ሥራዎችን እንደሚከናወኑ የጠቀሱት አቶ ብርሃኑ “ በዚህም 53 ሚሊየን የሚጠጉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል ፡፡

DW Amharic·8:01 PM

«በትግራይ ባለሥልጣናት የግዴታ ዉትድርና እየተፈፀመ ነዉ» ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች

የትግራይ ባለስልጣናት ጎልማሳና ታዳጊ ልጆችን በኃይል ወደ ጦራቸው የሚያስገድዱበት ዘመቻ በክልሉ የፍርሃት ድባብ እየፈጠረ መሆኑን የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት አስታዉቋል።

Advertisement
Previous pageNext page