Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Tuesday, August 25, 2026

10 stories

DW Amharic·10:03 PM

በአቤዶንጎሮ ወረዳ በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎች ቅሬታ

የአቤዶንጎሮ ወረዳ ቡሳ ጎኖፋ ወይም የአደጋ ስጋ ስራ አመራር ጽ/ቤት በበኩሉ በግጭት ምክንያት ሎምጫ በተባለው የወዳው ቀበሌ መኖርያ ቤታቸው ለወደመባቸው ነዋሪዎች ድጋፍ ማድረጉን አመልክቷል

Birr Metrics·4:41 PM

Ethiopia, Kenya Tourism Bodies Strike Three-Year Deal on Skills and Business Travel

Ethiopia’s hospitality and tourism industry is set to gain new channels for professional training, knowledge exchange and business tourism under a three-year cooperation agreement with Kenyan tourism organisations. The African Association of Hospitality and Tourism Professionals Association (AAHTPA) has signed a memorandum of understanding with Kenya’s...

DW Amharic·10:03 PM

ኦባሳንጆ ትናንት መቀሌን ድንገት መጎብኘታቸዉን የትግራይ ክልል አስታወቀ

ኦባሳንጆ ወደ መቀሌ የተጓዙት ለምን ዓላማ እንደሆነ እና ከትግራይ ክልል መሪዎች ጋር በምን ጉዳይ እንደመከሩ ከኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥትም ሆነ ከአፍሪካ ሕብረት የተባለ ነገር የለም

Birr Metrics·2:42 PM

Africa’s Health Systems Face Funding Crunch as ECA Calls for New Fiscal Compact

The UN agency says governments finance less than 41 percent of health spending on average as debt-service costs rise and external aid declines. African governments need to establish multi-year funding agreements between finance and health ministries to address a growing squeeze on healthcare budgets as debt pressures rise and external aid declines, the UN...

DW Amharic·9:04 PM

«መላው የፋኖ አባላት ሳያዉቁ የሚደረግ ´ጽምዶ´ተቀባይነት የለውም »፤ እስክንድር ነጋ

አቶ እስክንድር ነጋ የተሰጣቸውን ኃላፊነት ያልተቀበሉት በውስጥ እና ረዣዥም ባሏቸው የውጭ ኃይሎች ጫና ምክንያት ከአመራርነት በመገፋቴ ነው ብለዋል።

StockMarket.et·12:35 PM

Paying More, Getting Less: The Hidden Inflation Squeezing Ethiopian Consumers

Ethiopia’s headline inflation rate for July 2026 was 15.3%, up from 11.7% in April and 9.4% in March, according to the Ethiopian Statistical Service (ESS). Food inflation alone reached 15% year on year. That number is real, and it is already painful. But here is the uncomfortable question: does 15.3% actually capture everything you are...

DW Amharic·8:03 PM

የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት «ይሻላል ግን በቂ አይደለም»

ከ550 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናቸውን በወሰዱበት በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ70 ሺህ 500 በላይ ወይም 12.8 በመቶ ያህሉ የማለፊያ ውጤት ማስመዝገባቸውም ታውቋል፡

BBC Amharic·11:08 AM

የፕሪቶሪያ አደራዳሪው ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ በትግራይ ክልል "ድንገተኛ ጉብኝት" ማድረጋቸው ተገለጸ

ከፕሪቶሪያ ስምምነት አደራዳሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ትናንት ሰኞ በትግራይ "በድንገተኛ ጉብኝት" ማድረጋቸውን ህወሓት የሚመራው የክልሉ አስተዳደር አስታወቀ። ህወሓት መሩ አስተዳደር ከፌደራል መንግሥት ጋር ውይይት ለመጀመር "መሠረታዊ እና ቁልፍ" ናቸው ያላቸውን ቅድመ ሁኔታዎች አስቀምጧል።

DW Amharic·8:03 PM

የነብዩ መሐመድ የመዉልድ (ልደት) በዓል አዲስ አበባ ዉስጥ ተከበረ

በአዲስ አበባ ታላቁ አንዋር መስጊድ የተሰበሰቡት ሙስሊም ማህበረሰብ የነቢዩን ታሪክ የሚያወሱ መንዙማዎችን፣ሶለዋቶችን እና ነሺዳዎችን አድርሰዋል።

Birr Metrics·10:57 AM

DABLO Partners With China’s Deheng and DHH to Support Cross-Border Investment

DABLO Law Firm LLP, an Addis Ababa-based business law firm and member of the Lex Africa legal network, has signed a strategic cooperation agreement with two major Chinese law firms as Chinese companies deepen their presence across Ethiopia’s manufacturing, infrastructure, mining and trade sectors. The deal was signed at Beijing DHH’s Shenzhen office,...

Advertisement
Previous pageNext page